Author
Tibebu Kebede 8243 posts
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ መዝገብ የቀዳሚ ምርመራ ሂደትን በተመለከተ የሰጠው መግለጫ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት አቶ ጃዋር መሃመድ ጨምሮ ስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ሕግ የቀዳሚ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት የተያዘው ቀጠሮ አቶ ጃዋር መሃመድ አሞኛል በማለታቸው ተሰተጓጉላል።
ከዚህ የተነሳም ፍርድ ቤቱ ምስክሮቹን የመስማት ሂደቱን…
በአዲስ አበባ ተጨማሪ 674 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 641 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርግ 674 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ14 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 8…
12፣12፣12” በሚል ስያሜ የተጠራው ሰልፍ ሕገ ወጥ ነው – ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) "12፣12፣12" በሚል ስም ለገ ነሐሴ 12 ቀን 2012 ዓ.ም የተጠራው ሰልፍ ሕገ ወጥ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ የነገው ሰልፍ እና የጥሪው ዓላማ ፀረ ሰላም በመሆኑ ህብረተሰቡ ለዚህ…
ተጨማሪ 1 ሺህ 460 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ19 ሺህ 747 ሺህ ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 460 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 165 ሰዎች ባለፉት 24…
የፌደራል ወንጀል ምርመራ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 14 ቢሊየን ብር የሚገመት ሀብት ከጥፋት ማዳኑን ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት አመት 14 ቢሊየን ብር የሚገመት የሃገር ሀብት ከጥፋት ማዳኑን የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በወንጀል ምርመራ ዘርፍ የ2012 በጀት ዓመት የሥራ ክንውንና በ2013…
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የዓመቱ የአፍሪካ ገንዘብ ሚኒስትር ሽልማትን አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የዓመቱ የአፍሪካ ገንዘብ ሚኒስትር ሽልማትን አሸነፉ።
ሽልማቱ በአፍሪካ ሊደርሺፕ መጽሄት የሚዘጋጅ ሲሆን፥ በአፍሪካ በ17 የቢዝነስ ዘርፎች ተሸላሚዎችን ይፋ አድርጓል።
ከ220 ሺህ በላይ ሰዎች…
በኦሮሚያ ክልል ህዝብና መንግስት በሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ተናብቦ የመሥራት ዝንባሌ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ መንግስት ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ህዝብና መንግስት በሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ተናብቦና ተመካክሮ የመሥራት ዝንባሌ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡
ለሀገሪቷ ህዝቦች የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀውና ተጨባጭ ውጤቶችን…