Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ዛሬ ቀጠሮ የያዘ ቢሆንም አቶ ጃዋር መሀመድ አሞኛል ብለው በችሎት በተደጋጋሚ መውጣት እና መግባት የምስክር ሂደቱን ስለሚያስተጓጉል በሚል ፍርድ ቤቱ…

በአሜሪካ በዓለም እጅግ ከፍተኛ ሊሆን ይችላል የተባለ የሙቀት መጠን መመዝገቡ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በዓለም እጅግ ከፍተኛ ሊሆን ይችላል የተባለ የሙቀት መጠን መመዝገቡ ተነገረ፡፡ የሙቀት መጠኑ 54 ነጥብ 4 ዲግሪ ሴሊሺየስ ሲሆን ካሊፎርኒያ በሚገኘው ዴዝ ቫሊ ፓርክ የተመዘገበ ነው ተብሏል፡፡ ከፍተኛ ነው የተባለው የሙቀት መጠን…

በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ የተጠቁ ዜጎች ለኮሮና ቫይረስ እንዳይጋለጡ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ማዕከላት የሚገኙ ዜጎች ለኮሮና ቫይረስ እንዳይጋለጡ እየተሰራ ነው። ከሰሞኑ በክልሉ 18 ወረዳዎች የተከሰተው ጎርፍ ከ67 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ላይ የጎዳት አድርሷል፡፡ የአፋር ክልል…

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በአቶ ልደቱ አያሌው እጅ የተገኘውን ሽጉጥ እንዳላስታጠቃቸው መርማሪ ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በአቶ ልደቱ አያሌው እጅ የተገኘው አንደኛውን ሽጉጥ እንዳላስታጠቃቸው እና ሽጉጡ ኢሳያስ ወልደጊዮርጊስ በተባለ ሰው ስም የተመዘገበ ነው ሲል ምላሽ መስጠቱን መርማሪ ፖሊስ ገለፀ።   ዛሬ…

አስተዳደሩ በሻሸመኔ ከተማ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና በጎ ፈቃድ…

በ24 ሰዓታት 982 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ19 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 19 ሺህ 769 የላብራቶሪ ምርመራ 982 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 29 ሺህ 876 መድረሱንም…

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚያስችሉ ጥናትና ምርምሮችን እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚያስችሉ ጥናትና ምርምሮችን እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ። በዩኒቨርሲቲው የምርምርና የማህበረሰበ አቀፍ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር አቢዮት አስረስ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…