አምነስቲ ኢንተርናሽል ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ዘገባ ስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽል ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ዘገባ ስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠየቀ፡፡
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ድርጅት ከሰሞኑ ኢትዮጵያን በተመለከተ ለቆት የነበረው የቪዲዮ ይዘት የተሳሳተ መረጃ መሆኑን…