Author
Tibebu Kebede 8243 posts
በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል የሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ቀጥሎ መካሄድ ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ቀጥሎ መካሄድ ጀምሯል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚካሄደው የጋራ…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለእስራኤልና ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለእስራኤልና ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ባሳለፍነው ሀሙስ መደበኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት ከስምምነት መድረሳቸው…
በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጎጂዎች የተጠናከረ ድጋፍ እየተደረገ ነው– የክልሉ መንግስት
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የክልሉ የአደጋ መከላከልና መቆጣጠር ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
የክልሉ የአደጋ መከላከልና መቆጣጠር ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት ሀላፊ አቶ መሀመድ ሁሴን…
በሱዳን በጎርፍ አደጋዎች ከ65 በላይ ሰዎች ሲሞቱ፤ ከ14 ሺህ በላይ ቤቶች ወድመዋል
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን በከፍተኛ መጠን ዝናብ እና በጎርፍ አደጋዎች ሳቢያ ከ65 በላይ ሰዎች ህይውት ሲያልፍ፤ ከ14 ሺህ በላይ ቤቶች መውደማቸውን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል።
የሱዳን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው እለት በሰጠው መግለጫ ነው…
አለም ዓቀፉ የህፃናት አድን ድርጀት ለባህርዳር ከተማ የ42 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም ዓቀፍ የህፃናት አድን ድርጅት ለባህርዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚውል 42 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።
በተደረገው ድጋፍ ዙሪያ የክልሉ የኮሮና ቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ግብረ ሀይል አስተባባሪ ዶክተር ሙሉነሽ…
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ አጠቃቀም ግንዛቤ የሚፈጥር እና ሀገራዊ ዘመቻውን የሚያበረታታ ውድድር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ አጠቃቀም ግንዛቤ የሚፈጥር እና ሀገራዊ ዘመቻውን የሚያበረታታ ውድድር ይፋ አደረገ።
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ጠቀሜታን የሚያስተዋዉቅ "መስክ ኢትዮጽያ" ዘመቻ በኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሰህለወርቅ ዘውዴ ይፋ…
በአንድ ቀን ብቻ በኢትዮጵያ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 22 ሺህ 252 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የዛሬው ውጤት በሀገሪቱ በአንድ ቀን ብቻ የተመዘገበ ከፍተኛ ቁጥር ሆኗል።
ይህንን…
ተቀጣጣይ ፈንጆች ፣ አሞኒየም ናይትሬትና ሌሎች የኬሚካል ክምችቶች በአጠቃቀምና በአያያዝ ጉድለት ጉዳት እንዳያስከትሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈንጂ ለልማት አውታሮች ግንባታም ሆነ ለማዕድን ቁፋሮ ያለውን ጠቀሜታ ያህል በአያያዝና በአጠቃቀም ጉድለት ምክንያት በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ሊያደርስ ከሚችለው ጉዳት አኳያ የብሄራዊ ደህንነት ስጋት ሊሆን እንደሚችል የብሄራዊ መረጃና ደህንነት…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚበርባቸው የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹ የበረራ ቁጥር ጨመረ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያደገ የመጣውን የደንበኞች ፍላጎት ለሟሟላት በሚበርባቸው የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹ የበረራ ቁጥር መጨመሩን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እያደገ የመጣውን…