የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ተጨማሪ 8 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጠ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ተጨማሪ ስምንት ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። መርማሪ ፖሊስ ባለፈው በተሰጠው 11 ቀን ያከናወናቸውን ተግባራት በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የአራዳ ተረኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጀርመን ሩሲያ ወደ ቡድን 7 አባል ሃገራት ዳግም እንድትመለስ የቀረበውን እቅድ ውድቅ አደረገች Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ወደ ቡድን 7 አባል ሃገራት ዳግም እንድትመለስ ያቀረቡትን እቅድ ውድቅ አደረገች፡፡ የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄኮ ማስ ሃገራቸው የትራምፕን ሃሳብ እንደማትቀበል ተናግረዋል፡፡ ዶናልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ ግምታዊ ዋጋቸው 34 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ ለተፈናቃዮች አደረጉ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ግምታዊ ዋጋቸው 34 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ ለተፈናቃዮች አደረጉ። ድጋፉ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው የፀጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለሚያሰባስበው በሕዝብ ተወካዮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በቻይና ቼንግዱ ከተማ የሚገኘውን ቆንስላዋን ዘጋች Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቻይና ቼንግዱ ከተማ የሚገኘውን ቆንስላዋን ዘግታ ወጣች፡፡ ቻይና ባለፈው ሳምንት አሜሪካ በቼንግዱ የሚገኘው ቆንስላዋን እንድትዘጋ ትዕዛዝ መስጠቷ ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም አሜሪካ ቆንስላዋን በዛሬው እለት ዘግታ ወጥታለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማም ባለፈው ዓመት የተካሄዱትን ብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ክንዋኔዎች መመዘን እና ለቀጣዩ ዓመት አቅጣጫ መስጠት መሆኑን የጠቅላይ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮችና አባላት ችግኝ ተከላ Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XXjvEl_9lJo
የዜና ቪዲዮዎች ህውሃት በሃሳብ ብዝሃንት የማያምን ኢ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ነው- የፈንቅል ሊቀ መንበር አቶ የማነ ንጉሰ Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ls0koeus95Y
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ 19ን የመመርመር ዐቅማችንን አጠናክረናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኮቪድ 19 የመመርመር ዐቅም መጠናከሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በዛሬው እለት በትዊተር ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ “ኮቪድ 19ን ከመመርመሪያ 1 ሚልየን ኪቶች መካከል የመጀመሪያውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ 90 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የክልሉ መንግስት በጀት አፀደቀ Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 90 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2013 የኦሮሚያ ክልል መንግስት በጀትን አፀደቀ። ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን ጉባዔውን በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ ቆይቷል። ጨፌ ኦሮሚያ በዛሬው እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 720 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ14 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 527 የላብራቶሪ ምርመራ 720 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 13 ሺህ 968 መድረሱንም የጤና…