የፌደራል መንግስት፣ ብልጽግና ፓርቲና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች ከትግራይ ተወላጅ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት፣ የብልጽግና ፓርቲና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች ከትግራይ ተወላጅ ባለሃብቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱ ላይም የፌደራል መንግስት ጦርነት ሊከፍትብን ነው፣ መንግስት የትግራይ ክልልንና…