የሄፒታይተስ በሽታ ስርጭት ሰፊ በመሆኑ ህብረተሰቡ ራሱን መጠብቅ አለበት- የጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሄፒታይተስ (የጉበት በሽታ) እንደ ሌሎች በሽታ አጀንዳ ሆኖ ብዙ ባይሰራበትን ስርጭቱ ሰፊ በመሆኑ ህብረተሰቡ ራሱን ከዚህ ቫይረስ ሊጠብቅ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ አሳሰቡ።
ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ዛሬ…