Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ5ኛ 5 ዓመት 5ኛ የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ የጉባዔውን አጀንዳዎች መርምሮ በማጽደቅ ጉባዔውን ጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 600 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ መስኮች ያስተማራቸውን ከ5 ሺህ 600 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 244 በሶስተኛ ዲግሪ፣ 3 ሺህ 128 በ2ኛ ዲግሪ እንዲሁም 2 ሺህ 370 በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ ናቸው፡፡…

ኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ ከ15 ነጥብ 9 ሚሊየን ዩሮ በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ ከ15 ነጥብ 9 ሚሊየን ዩሮ በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን ለቁንዝላ የተቀናጀ የመሬት አስተዳደር እና የዋሽ ፕሮግራምን ለመደገፍ የሚውል ነው ተብሏል፡፡ ፕሮጀክቱ በዋናነት በአካባቢው ያለውን ማህበረሰብ…

ዓለም ላይ በአንድ ቀን ብቻ 284 ሺህ 196 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ዓለም ላይ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡ በአንድ ቀን ብቻ 284 ሺህ 196 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ ከዚህ ውስጥ አሜሪካ፣ ብራዚል እና ደቡብ አፍሪካ ከፍተኛውን…

ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባኤው ዛሬ እና ነገ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክር የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ተናግረዋል፡፡ በሁለት ቀን ውሎው የ2012 ዓ.ም የሥራ…

ተጨማሪ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 264 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ዶክተር ሊያ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት 24 ሰአታት የ3 ሰዎች ህይወት…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የቀጣዩ የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ የሊጉ አስተዳዳሪ አካል የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በፈረንጆቹ መስከረም 12 በእኛ የአዲስ አመት ማግስት እንደሚጀመር አስታውቋል፡፡…

ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን ነገ እና ከነገ በስቲያ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ጨፌ ኦሮሚያ 12ኛ መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን ጉባዔውን ነገ እና ከነገ በስቲያ ያካሂዳል፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ጨፌው በሁለት ቀን ውሎው የ2012 ዓ.ም የሥራ አፈፃፀም እንደሚገመግም ተናግረዋል፡፡ ከዚህ…

በመኸር እርሻ 7 ነጥብ 75 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በመኸር እርሻው 7 ነጥብ 75 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበጀት አመቱ የእርሻ ወቅት 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማረስ ታቅዶ ወደ ስራ መገባቱን በሚኒስቴሩ የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ…

የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዓለም ለቆመችለት መርህ ያላትን ታማኝነት ያረጋገጠ ነው – የውጭ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው ዓለም ለቆመችለት መርህ ያላትን ታማኝነት ያረጋገጠ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በህዳሴ…