Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ከሌጅ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር በጭነት አገልግሎት ያለውን ውል አራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቤልጂየሙ ሌጅ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር በጭነት አገልግሎት ያለውን ውል ለተጨማሪ አመታት አራዘመ፡፡ አየር መንገዱ ከአውሮፕላን ማረፊያው ጋር ለቀጣዮቹ አምስት አመታት ነው ውሉን ያራዘመው፡፡ በዚህም የሌጅ አውሮፕላን…

ኒውዮርክ ታይምስና አሶሼትድ ፕሬስ ህወሓት ህጻናትን ለውትድርና መጠቀሙን አሞካሽተው መዘገባቸው የሚያሳዝን ነው – ቢለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒውዮርክ ታይምስና አሶሼትድ ፕሬስ ህወሓት ህጻናትን ለውትድርና መጠቀሙን አሞካሽተው መዘገባቸው የሚያሳዝን መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ ቢለኔ ስዩም ገለጹ። ቢለኔ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኒውዮርክ ታይምስ…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የሞባይል መመርመሪያ መሳሪያ ግዢ ፈጸመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የዲጂታል ፎረንሲክ ምርመራ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ የሞባይል መመርመሪያ መሳሪያ (celebrate Machine) ግዢ ፈጸመ፡፡ ከእስራኤል ለተገዛው መሳሪያ 110 ሺህ 600 ዶላር ወጪ የተደረገበት…

መንግስት ቀጠናውን ለቆ የወጣው ለህዝቡ እረፍትና ለሰላም እድል ለመስጠት ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ቀጠናውን ለቆ የወጣው ለህዝቡ እረፍትና ለሰላም እድል ለመስጠት እንጂ የግጭት ቀጠና ስፍራ ለመቀየር አለመሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ…

አና ጎሜዝ የህወሓት ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት መሆኑን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ህብረት በፓርላማ አባልነት ለረጅም አመታት ያገለገሉት አና ጎሜዝ የህወሓት ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት መሆኑን ገለፁ፡፡ አና ጎሜዝ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ለኢትዮጵያ “ሰላም፣ ዴሞክራሲ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን የፊታችን ቅዳሜ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክር ቤቱ የፕሬስ እና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አዲስአለም እንቻለው ምክር ቤቱ የፊታችን ቅዳሜ በሚያካሂደው 8ኛ አመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤው የተያዙ አጀንዳዎችን አብራርተዋል፡፡ መደበኛ ጉባኤውም የ2013 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም…

የኦሮሚያ እና የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይሎች ወደ ግዳጅ ቀጠና አምርተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይሎች ወደ ግዳጅ ቀጠና አምርተዋል፡፡ በዚህም የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይል ግዳጅ ቀጠናው ላይ ደርሷል፡፡ በተመሳሳይ የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይልም ቀደም ብሎ ግዳጅ ቀጠና…

ብሔራዊ የዲጅታል ክፍያ ስትራቴጂ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የዲጅታል ክፍያ ስትራቴጂ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የብሔራዊ ባንክ አመራር አባላት የተባበሩት መንግስታት የልማት የካፒታል ፈንድና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። የብሔራዊ ባንክ የክፍያ ስርዓትና ሴትልመንት…

የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ግዳጅ ቀጠና ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ግዳጅ ቀጠና መድረሱን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል የቀረበለትን ሀገራዊ ጥሪ በከፍተኛ ደስታ በመቀበል እና ፈጣን ምላሽ መስጠትንም ኮሚሽኑ…

ህወሓት ህልውናውን ለማስቀጠል ግጭትን እንደመሳሪያ የሚጠቀም አሸባሪ ድርጅት ነው – ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ህልውናውን ለማስቀጠል ግጭትን እንደመሳሪያ የሚጠቀም አሸባሪ ድርጅት መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት የግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ዛሬ በሰጡት መግለጫ መንግስት በትግራይ ክልል…