Fana: At a Speed of Life!

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ህግን የማስከበር ተልዕኮና ግዳጅ ጥሪ ምላሽ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ ሽብርተኛው የሕውሓት ጁንታ ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልዕኮን ለማምከንና ህግን ለማስከበር ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ በዚህም የልዮ ሀይል አባላት ዛሬ ማምሻውን ወደ ወደ ግዳጅ ቀጠና የከተማ…

ወደ ትግራይ ለሚገባ ሰብአዊ ድጋፍ አስፈላጊውን ፍተሻ ለማድረግ የሚያስችሉ ተጨማሪ የፍተሻ ማሽኖች እየተተከሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል የሚገባ ማንኛውም ሰብአዊ ድጋፍ ተገቢው ፍተሻ ተደርጎለት በአፋጣኝ ለተረጅዎች እንዲደርስ ለማስቻል ተጨማሪ የፍተሻ ማሽኖች እየተተከሉ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከአሜሪካ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከአሜሪካ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል የኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ካሮሊን ራያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በኤች ኤይ ቪ ኤድስ፣ በክትባት፣ ለህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ ምላሽ መስጠት…

ለመከላከያ ሰራዊቱ የሚደረገውን ድጋፍ በማጠናከር የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ማስቀጠል ይገባል – ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከከተማው ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በዚህ ወቅት ዋጋ እየከፈለ ለሚገኘው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ከጎኑ እንደሆኑ ለማሳየት እንዲሁም፤ የሃገሪቱን…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ዓለም አቀፍ ጫና የሚቃወም የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጫናዎችን እና ጣልቃ ገብነቶችን በመቃወም እንዲሁም ህፃናትን ለውትድርና እየተጠቀመ ባለው የህወሓት ቡድን ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቅ የትዊተር ዘመቻ አካሄዱ፡፡ የትዊተር ዘመቻው በተለይም አሸባሪው…

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጨፌው በ14 መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 6ኛ ዓመት ጉባኤው የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት ማጽደቅን ጨምሮ 11 አጀንዳዎች ላይ ይወያያል። በ2013 በጀት ዓመት በአብዛኛው…

አሸባሪው ህወሃት ጸረ ኢትዮጵያና የትግራይን ህዝብ የማይወክል አሸባሪ ድርጅት ነው -በሑመራ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው ህወሃት ጸረ ኢትዮጵያና የትግራይን ህዝብ የማይወክል አሸባሪ ድርጅት ነው” ሲሉ በሑመራ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ባካሄዱት ሰልፍ ገለጹ። በሑመራ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ህውሃት በመቃወም ባካሄዱት ሰልፍ ላይ…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ጎንደር እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በማስከተል ጅማ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊ ሆኗል። በአመራር ብቃታቸው ሀዋሳ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን በማስከተል የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀማል አባፊጣ አንደኛ ወጥተዋል።…

የሪፐብሊካን የጥበቃ ሀይል በአራዳ ክፍለ ከተማ ያደሳቸውን የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊካን የጥበቃ ሀይል በአራዳ ክፍለ ከተማ ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ እንደ አዲስ ያደሳቸውን ስድስት የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤት ለተጠቃሚዎች ዛሬ አስረክቧል። ቤቶቹ ከዚህ ቀደም ጣሪያቸው የሚያፈስ፣ ንፋስ የሚያስገቡ የጭቃ ቤቶች ሲሆኑ፤…

በጀርመን በጎርፍ አደጋ የ42 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ42 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው በሃገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል የደረሰ ሲሆን፥ ከሟቾች በተጨማሪ በርካቶች የገቡበት አለመታወቁን ፖሊስ ገልጿል፡፡ አስከፊ የተባለው ይህ የጎርፍ አደጋ የደረሰው በሪንላንድ…