Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት የተኩስ አቁም ውሳኔውን ውድቅ በማድረግ ስደተኞች በሰፈሩባቸው አካባቢዎች ሳይቀር አዳዲስ ጥቃቶች መክፈቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በመንግስት የተላለፈውን የተናጠል የሰብዓዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ውድቅ በማድረግ ስደተኞች በሰፈሩባቸው አካባቢዎች ሳይቀር አዳዲስ ጥቃቶች መክፈቱን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ፕሬስ…

ህወሃት አካባቢውን ወደ ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት እያስተጓጎለ ነው – አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃት አካባቢውን ወደ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ላይ እክል እየፈጠረ መሆኑን በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጂቡቲ ከአሜሪካ አምባሳደር ጆናታን ፕራት ጋር በወቅታዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ሕዝቡ መከላከያ ሠራዊቱን በመደገፍ የውስጡን ትንኮሳና የውጪውን ጫና እንዲመክት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ ከዚህ በፊቱ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክት ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መግለጫ…

የሲሚንቶ ግብይትን ለመቆጣጣር የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተነሳ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሲሚንቶ ግብይትን ለመቆጣጣር የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ መነሳቱን አስታወቀ፡፡ በዚህ መሰረት የግብይት ሂደቱ በነፃ ገበያ መርህ እንዲከናወን ተወስኗል ብሏል። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድ እቃዎች…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ድርድር በስኬት እንዲቋጭ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የሚካሄደው ድርድር በስኬት እንዲቋጭ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም ኢትዮጵያ በህብረቱ…

በኢራቅ በኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከል በተነሳ እሳት ከ50 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ በኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከል በተነሳ እሳት ከ50 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ አደጋው ናሲሪያ በተባለችው ከተማ በሚገኘው አል ሁሴን ሆስፒታል የደረሰ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በሆስፒታሉ የሚገኝ ኦክስጅን መፈንዳት…

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 6 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎች በየቀኑ ወደ ሃገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በዚህ መሰረት በትናንትናው ዕለት 633 ሴቶችንና 248 ህጻናትን ጨምሮ በአጠቃላይ 2 ሺህ 6 ዜጎች ወደ…

በኦሮሚያ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሃግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ባለው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በችግኝ ተከላው እየተሳተፉ ነው።…

ኢትዮጵያ የጀመረችው ፍትሀዊ ድርድር ፍጻሚ እንዲያገኝ ዝግጁ ናት – ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴውን ግድብ ድርድር ወደ አፍሪክ ህብረት እንዲመለስ የጸጥታው ምክር ቤት አባላት ላደረጉት አስተዋጽኦ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ምስጋና አቀረቡ። የምክር ቤቱ አባላት ኢትዮጵያ የጀመረችው ጉዳት የማያስከትለውን…

የማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ላስመረጣቸው አትሌቶች ሽኝት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ለቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ላስመረጣቸው አትሌቶች ሽኝት አደረገ። በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያን ወክለው ከሚሳተፉት አትሌቶች መካከል ፌዴራል ማረሚያ አምስት አትሌቶችን አስመርጧል። በዛሬው እለትም አትሌቶቹን…