ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ዜጎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ አላስገድድም አሉ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት ለመግታት በሚል ዜጎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ አላስገድድም አሉ። የአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ዶክተር አንቶኒ ፋውቺ የግዛትና የአካባቢ…
ስፓርት ሊድስ ዩናይትድ ከ16 አመታት በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመለሰ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊድስ ዩናይትድ ከ16 አመታት በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል። የዮርክሻየሩ ክለብ ከረጅም አመታት በኋላ ከሻምፒዮንሺፑ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ዳግም ተመልሷል። ትናንት ምሽት ተከታዩ ዌስትብሮምዊች አልቢዮን በሃድስፊልድ ታዎን 2 ለ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የኤርትራው የማስታወቂ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ14 ሚሊየን አልፏል Tibebu Kebede Jul 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ14 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ። እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ዓለም ላይ በየቀኑ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ዳግም እያሻቀበ ነው። በትናንትናው እለትም 237 ሺህ 743 ሰዎች በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 344 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 407 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 344 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 13 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አራቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደምቢዶሎ ተማሪዎችን አግተዋል በሚል የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው Tibebu Kebede Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደምቢዶሎ ተማሪዎችን አግተዋል በሚል የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። በዛሬው ዕለት በእነ ከሊፋ አብዱረሂማን በሚጠራው የክስ መዝገብ ውስጥ 17 ግለሰቦች በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በየደረጃው 3 ክሰ ተመስርቶባቸዋል።…
ቢዝነስ ለጎብኚዎች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች ተመረቁ Tibebu Kebede Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለጎብኚዎች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች ተመረቁ፡፡ ኦክሎክ ጀኔራል ትሬዲንግ የሚገጣጥማቸውና በሄሎ ታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ የጎብኚዎች አገልግሎት ሰጭ ታክሲዎች በሸራተን አዲስ ሆቴል የባህልና ቱሪዝም…
የሀገር ውስጥ ዜና በየአካባቢያችን የሚገኙ የግጭት ነጋዴዎችን በጋራ እንክላከል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በየአካባቢው የሚገኙ የግጭት ነጋዴዎችን በጋራ እንከላከል ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለጣቢያችን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ የጥፋት ነጋዴዎችን በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ያደረጉትን የችሎት ስራ ሃምሌ 13 ቀን ይጀምራሉ Tibebu Kebede Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በከፊል ዝግ ያደረጉትን የችሎት ስራ ከሃምሌ 13 ቀን ጀምሮ በየደረጃው መደበኛ ችሎት ሊጀምሩ ነው፡፡ በዚህም ከሃምሌ 13 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረሰ በሁሉም ፍርድ ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የ5 ሺህ 910 ፓምፕና ጄኔሬተር ርክክብ ተካሄደ Tibebu Kebede Jul 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት መሰረት የ5 ሺህ 910 ፓምፕና ጄኔሬተር ርክክብ ተካሄደ፡፡ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሚኖረውን ጫና ለመቀነስ እንዲያስችል ለመስኖ ዘርፍ ከተመደበው 16 ቢሊየን ብር በተጨማሪ 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር…