Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራዎቿን በኦን ላይን ማስተዋወቅ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያን የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራዎች በኦን ላይን ማስተዋወቅ መጀመሩን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የቱሪዝም ዘርፉ ኮሮና ወረርሽኝ ያሳደረበትን ተጽዕኖ የሚያገግምበትን አቅጣጫ በማስቀመጥ 3 በሊዮን ዶላር ለማግኘት ማቀዱን…

በዘንድሮው በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ዘርፍ ከ3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ከ3 ቢሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር በላይ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ገቢው የእቅዱ 81 በመቶ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታው አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገልጸዋል፡፡ የተገኘው…

አሜሪካ በቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲ አባላት ላይ የጉዞ እገዳ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲ አባላት ላይ የጉዞ እገዳ ለመጣል እያሰበ መሆኑ ተሰማ። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን ምንጮች ዋቢ ያደረገው የሬውተርስ ዘገባ እቅዱ በረቂቅ ደረጃ መዘጋጀቱን ያስረዳል፡፡ እቅዱ…

ሪያል ማድሪድ የስፔን ላ ሊጋ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሪያል ማድሪድ የዘንድሮው የስፔን ላ ሊጋ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ትናንት ምሽት የላ ሊጋው 37ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በሜዳው ቪያሪያልን ያስተናገደው ሪያል ማድሪድ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ይህን ተከትሎም ላ ሊጋውን ለ34ኛ…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አልፏል፡፡ አሁን ላይ በሃገሪቱ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም ከ74 ሺህ በላይ ሆኗል ነው የተባለው፡፡ ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከአሜሪካ…

በዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የተመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑክ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቮሶግሉ ጋር ተወያየ። ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቮሶግሉ ጋር በነበራቸው ቆይታም በወቅታዊ…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ መጠናከር አለበት- ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተጠናከረ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። የሚኒስትሮች ኮሚቴ በኮቪድ-19 ወረሽኝ ወቅታዊ ሁኔታና ቀጣይ አዝማሚያ፣ በአስቸኳይ…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ796 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ796 ነጥብ 90 ሚሊየን ብር (20 ሚሊየን ዩሮ) የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የገንዘብ ድጋፉም ለብሄራዊ ቤተ መንግስት እድሳት እና በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ የሚውል…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 328 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6ሺህ 911 የላቦራቶሪ ምርመራ ሰዎች 328 የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸውና የ2 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 8 ሺህ…

በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ፓርላማ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ፓርላማ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። የሰልፉ ዋና ምክንያት እና ዓላማ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ በሽብርተኛ ተግባር ላይ በተሰማሩ አካላት ንፁሃን ኢትዮጵያውያን ሕይወት…