የሀገር ውስጥ ዜና ሃገር አቀፉ ምርጫ የተቋማት ገለልተኛነት በከፊል የታየበት እንደነበር ምሁራን ገለጹ Tibebu Kebede Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የተከናወነው ሃገር አቀፍ ምርጫ የተቋማት ገለልተኛነት በከፊል የታየበት እንደነበር ምሁራን ገለጹ፡፡ ፍርድ ቤቶችን ጨምሮ ሌሎች የፍትህ ተቋማት፣ የምርጫ ቦርድ እና መሰል ለዴሞክራሲ መሰረት የሆኑ ተቋማት ቀደም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ኦማር ጊሌህ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግስት ለመመስረት የሚያስችልዎትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በጣት አሻራ እና የትራፊክ አደጋ ምርመራ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ Tibebu Kebede Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በጣት አሻራ እና በትራፊክ አደጋ ምርመራ ያሰለጠናቸውን 86 ባለሙያዎች አስመረቀ፡፡ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የአጫጭር ልዩ ልዩ ፖሊስ ኦፕሬሽን ስልጠና ዲፓርትመንት ሀላፊ ኢንስፔክተር እናት መንግስቱ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ500 ሺህ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የተገዛው የቆጣሪ መመርመሪያ መሳሪያ አገልግሎት ላይ ሊውል ነው Tibebu Kebede Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከ500 ሺህ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የገዛው ዘመናዊ የቆጣሪ መመርመሪያ መሳሪያ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የማዕከላዊ ሜትር ማኔጅመንት ሲኒየር ኤሌክትሪካል ኢንጂነር አቶ መሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ድጋፉን ገለጸ Tibebu Kebede Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወሰነ። ምክር ቤቱ ትላንት ማምሻውን በካሄደው ስብሰባ ÷ የግድቡ ድርድር አሁን እየተካሄደ ባለው በአፍሪካ ህብረት በኩል እንዲካሄድ ያለውን ድጋፍ ገልጿል፡፡…
ኮሮናቫይረስ ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 837 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 95 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኘቷል። ባለፉት 24 ሰአታት 500 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ሶስት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 129…
የሀገር ውስጥ ዜና የኳታሩ ባላድና ኩባንያ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ ወተት እና የወተት ውጤቶች አምራች የሆነው ባላድና ኩባንያ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ:: ኩባንያው በእንስሳት እርባታ፣ በወተትና የወተት ውጤቶች አመራረት፣ የምርት አስተሻሸግ ሂደትና ዘመናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾችን ማስፈረም እንደማይቻል ፌዴሬሽኑ አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ዝውውርን የተመለከተ ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህም ፌዴሬሽኑ በ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን በየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይቻል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናው ትያንጂን ማይወይ ኢንተርናሽናል የግል ኩባንያ ለፌዴራል ፖሊስ የፈንጅ ማምከኛ መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ትያንጂን ማይወይ ኢንተርናሽናል የግል ካምፓኒ ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የፈንጅ ማምከኛ መሳሪያዎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኩባንያው 22 ሚሊየን 800 ሺህ ብር የሚገመቱ የፈንጅ ማምከኛ መሳሪያዎችን ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል የኦክስጅን ምርት ለማሳደግ የሚረዳ ሲሊንደር ቀረበ Tibebu Kebede Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከልን የኦክስጅን ምርት ለማሳደግ የሚረዳ የአንድ መቶ ሲሊንድር እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው ቁሳቁሶች ግዢ ተፈጽሞ ርክክብ ተደርጓል፡፡ በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዉ ንግግር ያደረጉት የጅማ…