የሀገር ውስጥ ዜና 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዓመት ያስቆጠረ የጥንት ሰው መገልገያ መሳሪያ በኢትዮጵያ ተገኘ Tibebu Kebede Jul 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥንት ሰው ዘር ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዓመት በፊት ከጉማሬ አጥንት ጠርቦ ሲገለገልበት የነበረ መሳሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ በኮንሶ መካነ ቅርስ መገኘቱ ተረጋገጠ። በኢትዮጵያውያንና ጃፓናውያን ተመራማሪዎች የተገኘው ይህ የጥንት ሰው መገልገያ መሳሪያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ሆንግኮንግ ከዋሽንግተን የምታገኘውን ልዩ ተጠቃሚነት እንዲቋረጥ አዘዙ Tibebu Kebede Jul 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆንግኮንግ ከዋሽንግተን የምታገኘውን የልዩ ተጠቃሚነት መብት እንዲቋረጥ አዘዙ። ትራምፕ በዛሬው እለት ለከተማዋ ከዋሽንግተን በሁሉም መስክ የሚሰጠውን የልዩ ተጠቃሚነት መብት የሚያቋርጥ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግድቡ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ያለውጤት ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያህዳሴ ግድብ ሲካሄድ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አስታወቁ። በኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን መካከል ላለፉት 11 ቀናት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 212 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 607 የላብራቶሪ ምርመራ 212 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 8 ሺህ 181 መድረሱንም ሚኒስቴሩ ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሰቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ጥንቃቄ ማጠናከር አለበት- ዶ/ር ሊያ Tibebu Kebede Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሰቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሀገሪቱ ባለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ሁኔታ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተጀመረ Tibebu Kebede Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ዛሬ ተጀምሯል። በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ በሁሉም ደረጃ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና የትምህርቱ ማህበረሰብ አማካኝነት የሚከናወነው ይህ መርሀ ግብር 500 ሚሊየን ችግኞችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሀገራት ተገቢውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መመሪያዎች እየተገበሩ አይደለም- ዶ/ር ቴድሮስ Tibebu Kebede Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገራት ተገቢውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መመሪያዎች እየተገበሩ አለመሆኑን የአለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ። የተለያዩ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል ጥከለዋቸው የነበሩ ክልከላዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግኝ የሚተከልባቸው ቦታዎች ኃላፊነት የሚወስድ አካል እንዲኖራቸው መደረጉ ተገለፀ Tibebu Kebede Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሁኑ ወቅት በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ችግኝ የሚተከልባቸው ቦታዎች ኃላፊነት የሚወስድ አካል ኖሯቸው እየተተገበረ መሆኑን የአካባቢ ደን እና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ ተናገሩ። ኮሚሽነሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች የኮሮናቫይረስ ስትራቴጂ ቀርጾ ከመንግሥት ጋር እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የድንበር ተሻጋሪና የአገር አቋራጭ አሽከርካሪዎች የኮሮና ቫይረስ ስትራቴጂ ቀርጾ ከመንግሥት ጋር እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል ድጋፍ እያደረገ መሆኑንም ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦፌኮ አመራራር አቶ በቀለ ገርባና የአቶ ጃዋር መሀመድ ጠባቂዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ሀጫሉ ግድያን ተከትሎ አስክሬን በመቀማት እና ሁከት በመፍጠር ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ በቀለ ገርባና ሁለት ልጆቻቸውን እንዲሁም የአቶ ጃዋር ጠባቂዎች የሆኑ ዘጠኝ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ከእነ አቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ ጋር በተያያዘ…