Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል ከሰሞኑ በተፈጠረው አለመረጋጋት የተፈናቀሉ ዜጎችን የማቋቋም ስራ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከሰሞኑ በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት ከቤት ንብረት የተፈናቀሉ ዜጎችን የማቋቋም ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ጌታቸው…

ማንቼስተር ሲቲ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ተጥሎበት የነበረው እገዳ ተነሳለት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ሲቲ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ተጥሎበት የነበረው እገዳ ተነሳለት። ክለቡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበርን የገንዘብ አስተዳደር (የፋይናንሺያል ፌር ፕሌይን) ባለማክበር እንዲሁም ከፈረንጆቹ 2012 እስከ 2016…

በፖላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አንድሬዥ ዱዳ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አንድርዥ ዱዳ አሸናፊ ሆነዋል። ፕሬዚዳንት ዱዳ ትናንት በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተቀናቃኛቸው የሆኑት ራፋል ትርዛስኮውስኪን በጠባብ ልዩነት ማሸነፋቸው ተነግሯል። የሃገሪቱ የምርጫ ኮሚሽንም ፕሬዚዳንት ዱዳ…

ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ማዕድናትን በሀገር አቅም ለመሸፈን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ማዕድናትን በሀገር አቅም ለመሸፈን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመሆን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድም ተፈራርሟል።…

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተቋርጦ የነበረውን የኮርፖሬሽኑን የቤት ግንባታ መርሃ ግብር አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ባለፉት 28 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የኮርፖሬሽኑን የቤት ግንባታ መርሃ ግብር አስጀመረ። ኮርፖሬሽኑ በአሁኑ ወቅት በሁለት ዙር የተለያዩ የቤት ግንባታዎችን እያከናወነ ይገኛል። በመጀመሪያው ዙር በአምስት የተለያዩ…

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሊተከል ከታቀደው ችግኝ ውስጥ 2 ቢሊየን ችግኞች ተተክለዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሊተከል ከታቀደው 5 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ 2 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የቀረውን 3 ቢሊየን ችግኝ በቀረው ጊዜ ውስጥ ተክሎ ለማጠናቀቅ ይሰራልም ብሏል። አሁን ላይ ለ5…

የደቡብ እና ሰሜን አሜሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ የስርጭት ማእከል እየሆኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ እና ሰሜን አሜሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ የስርጭት ማእከል መሆናቸው እየተነገረ ነው። በዚህም ሜክሲኮ በዓለም በኮቪድ19 በተያዙ ሰዎች ብዛት አራተኛዋ ሃገር መሆኗ ተጠቁሟል። በሀገሪቱ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን…

በህንድ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ27 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ከ27 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡ በአጠቃላይ በሃገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ821 ሺህ በልጧል ነው የተባለው፡፡ እንዲሁም በሃገሪቱ ከ22 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኖርዊች ሲቲ የመጀመሪያው ወራጅ ቡድን ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ35ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜና እሁድ ተደርገዋል። ቅዳሜ በተደረጉ ጨዋታዎች በዌስትሃም ዩናይትድ የተሸነፈው ኖርዊች ሲቲ ወደ ሻምፒየን ሺፑ መውረዱን ያረጋገጠ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል። ጨዋታውን የመውረድ ስጋት ያለበት…

በተያዘው የፈረንጆች ዓመት የተፈጸመው ዓለም አቀፍ የብድር መጠን ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተያዘው የፈረንጆች ዓመት የተፈጸመው ዓለም አቀፍ የብድር መጠን ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ። እንደ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) መረጃ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እና…