Author
Tibebu Kebede 8243 posts
በ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ መነሻ ሰነድ ላይ ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን አስተባባሪት እየተዘጋጀ ባለው የሀገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ የመነሻ ሰነድ ላይ ህዝባዊ ውይይት መካሄድ ጀምሯል።
በመሪ እቅዱ ላይ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ ውይይት መድረክ ዛሬን ጨምሮ ለ11 ቀናት የሚካሄድ…
ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ሀገራቸው በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች አሜሪካ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ ጠየቁ።
ሴናተር ኮሪ ቡከር እና ሴናተር ክርስቶፎር ኩንስ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ሀላፊ ስቴቨን ሙኑሸን በፃፉት ደብዳቤ ዩናይትድ ስቴትስ በህዳሴ…
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን ማለፉ ተነገረ።
ከዚህ ውስጥ በአሜሪካ 125 ሺህ 803 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል።
በብራዚል ደግሞ 57 ሺህ…
የህዳሴ ግድብ ግንባታ በ5 ዓመት ማዘግየት ኢትዮጵያን 41 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ያሳጣታል- የባለሙያዎች ግብረ ሃይል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁን የህዳሴ ግድብ ግንባታ በአምስት ዓመት ማዘግየት ኢትዮጵያን 41 ነጥብ 7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያሳጣት በሀገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ግብረ ሃይል አስታወቀ።
የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ምሁራንን የያዘው ግብረ…
በህዳሴ ግድብ ላይ በአፍሪካ ህብረት ውይይት ላይ የተሳተፉት መሪዎች የፀጥታው ምክር ቤት ህብረቱ ጉዳዩ ይዞ እየተመለከተው መሆኑን እንዲገነዘብ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግደብን በተመለከተ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የያዙትን ልዩነት በንግግር እንደፈቱ የሚያስችል ድርድር እንዲያደርጉ ያወያየው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ቢሮ በውይይቱ በተደረሱ ውሳኔዎች ላይ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል።
ቢሮው በመግለጫው…
በአርሲ ዞን በተከራዩ ላይ የ500 ብር የኪራይ ዋጋ የጨመረው አከራይ በ10 ሺህ ብር ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ በተከራዩ ላይ የ500 ብር የኪራይ ዋጋ የጨመረው አከራይ በ10 ሺህ ብር ተቀጣ።
አከራዩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመተላለፍ በተከራይ ላይ የቤት ክራይ ዋጋ በመጨሩ መቀጣቱን…
የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ መነሻ ሰነድ ለህዝብ ውይይት ሊቀርብ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን አስተባባሪት እየተዘጋጀ ያለው የሀገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ የመነሻ ሰነድ ለህዝብ ውይይት ሊቀርብ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ።
በመሪ እቅዱ ላይ የሚካሄደው የህዝብ የውይይት መድረክም ከፊታችን ሰኞ ሰኔ 22…
ጠ/ሚ ዐቢይ ከጀሞ እስከ ጀኔራል ዊንጌት የሚገነባው የፈጣን አውቶብስ መንገድ የማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር
https://www.youtube.com/watch?v=bMOUCqVayfQ&feature=youtu.be
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣና ሀይቅ የእምቦጭ አረምን ለመከላከል የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጣና ሀይቅ ለይ ለተከሰተው የእምቦጭ አረም ለመከላከል የሚውል የ10 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
“ጣናን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ…