Fana: At a Speed of Life!

አይ ኤም ኤፍ ለማይናማር የ356 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለማይናማር የ356 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አጸደቀ። የገንዘብ ድጋፉ ሃገሪቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የገባችበትን ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለማገዝ የሚውል ነው ተብሏል። ተቋሙ…

ከጀሞ 2 እስከ ጀኔራል ዊንጌት የሚገነባው የፈጣን አውቶብስ መንገድ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጀሞ 2 እስከ ጀኔራል ዊንጌት የሚገነባው የፈጣን አውቶብስ መንገድ ተጀመረ። የመንገዱን ግንባታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስጀምረውታል። መንገዱ በአጠቃላይ 20 ኪሎ…

ባለስልጣኑ ለሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች 12 የፍላጎት ጥያቄ መቀበሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ለሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ተቋማት የፍላጎት ጥያቄ መቀበሉን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ከቴሌኮም ፈቃዶች ጋር በተያያዘ የፍላጎት መግለጫውን ከአንድ ወር በፊት ይፋ ማድረጉን…

አሜሪካ ከሆንግ ኮንግ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለቻይና ባለስልጣናት ቪዛ ከለከለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከሆንግ ኮንግ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በቻይና ባለስልጣናት ላይ የቪዛ ክልከላ መጣሏን አስታወቀች፡፡ የቪዛ ክልከላው የአሁን እና የቀድሞ የሃገሪቱን ባለስልጣናት እንደሚያካትት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ተናግረዋል፡፡…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአረብኛ ቋንቋ በድረገፅና በማህበራዊ ሚዲያዎች ስርጭት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኦንላይን ሚዲያ በተለያዩ ቋንቋዎች ተደራሽነቱን በማስፋት አሁን ላይ በአረብኛ ቋንቋ በድረገፅ እና በማህበራዊ ሚዲያዎች ስርጭቱን ጀመረ። ተቋሙ ቀደም ሲል በአማርኛ፣ ኦሮሚኛ፣ ትግረኛ፣ ሶማሊኛ፣ አፋርኛ እና ኢንግሊዘኛ…

አሜሪካ በመድሎ ከያዘቸው የግድቡ ድርድር ገለል ብላ ለእውነተኛ ድርድር ድጋፍ እንድታደርግ የሀገሪቱ የቀድሞ ባለስልጣናት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በመድሎ ከያዘቸው የግድቡ ድርድር ገለል ብላ ለእውነተኛ ድርድር ድጋፍ እንድታደርግ የሀገሪቱ የቀድሞ ባለስልጣናት አሳሰቡ። ባለስልጣናቱ በጉዳዩ ላይ ሀገራቸው ገለልተኛ እንድትሆንና ግልጽና ፍትሃዊ የሽምግልና ሂደትን እንድትከተል ነው የጠየቁት።…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የደን ምንጣሮ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ደን ምንጣሮ ስራ ትናንት ተጀመረ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ በሽር አብዱራሂም እንደገለፁት፤ ክልሉ በኢንተርፕራይዞች…

በመሪዎች ደረጃ የአማራ እና አፋር ክልሎች የሰላም መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመሪዎች ደረጃ የአማራ እና አፋር ክልሎች የሰላም መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰላም መድረኩ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ እና የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አወል አርባ ተገኝተዋል፡፡ ከዚህ…

ሊቨርፑል ከ30 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊቨርፑል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡ የአንፊልዱ ክለብ ትናንት ምሽት ተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ በቼልሲ መሸነፉን ተከትሎ ከ30 አመት በኋላ ሻምፒዮንነቱን አውጇል፡፡ የክለቡ ደጋፊዎችና ተጫዋቾች ከረጅም አመታት በኋላ…

አየር መንገዱ ከአፍሪካ ግዙፍ 10 አየር መንገዶች ቀዳሚው ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ግዙፍ አየር መንገዶች አሁንም በቀዳሚነት ተቀምጧል። እንደ አፍሪካ ሎጂስቲክስ ዶት ኮም ዘገባ አየር መንገዱ በሚሰጠው አገልግሎት አሁንም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኗል። አየር መንገዱ በመንገደኞች ብዛት፣ በመዳረሻ…