ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሃም በላ ሊጋው ደግሞ ባርሴሎና ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Jun 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሃገር ውስጥ ውድድሮች ተካሄደዋል። በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ቶተንሃም ሆትስፐርስ ድል ቀንቶታል። ቀደም ብሎ በተደረገ ጨዋታ በሜዳው ብራይተንን ያስተናገደው ሌሲስተር ሲቲ ጨዋታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ ኮንግረስ የብላክ ኮከስ ግድቡን በተመለከተ የአፍሪካ ህብረት ባለስርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ ሰላማዊ እልባት ለመስጠት እንዲሰራ ጠየቀ Tibebu Kebede Jun 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ኮንግረስ የብላክ ኮከስ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የአፍሪካ ህብረት በአህጉሪቱ የሚገኙ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ ሰላማዊ እልባት ለመስጠት እንዲሰራ ጠየቀ። የኮንግረሱ የጥቁር አሜሪካውያን አባላት ስብስብ የሆነው…
የዜና ቪዲዮዎች የፌደራል መንግሥት ዓመታዊ የስራ ክንውን ግምገማን አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=n1KOEUiATG8&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የፕሮጀክቶች ምረቃ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PcF9UcsXOto&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነ ህንፃ እና ከተማ ማዕከል በአዲስ አበባ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Z8gGwAZ0IS0&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ለፀጥታው ምክር ቤት የግብፅ አቤቱታና እንድምታው Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=w2Zsaevbwlg&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች የህዳሴ ግድብ ዋንጫና ገቢ ማሰባሰቢያ በአዲስ አበባ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NwuVR31g23A&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተሰሩ ስራዎች ባለፉት 100 ቀናት Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=58zZn3dAURo&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 775 የላብራቶሪ ምርመራ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 848 መድረሱን የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብፅ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ለአረብ ሊግ ያቀረበችውን የውሳኔ ሀሳብ ጅቡቲ፣ ሶማሊያና ኳታር ተቃወሙ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብፅ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ለአረብ ሊግ ያቀረበችውን የውሳኔ ሀሳብ ጅቡቲ፣ ሶማሊያና ኳታር ተቃውመውታል። የአረብ ሊግ አባል ሀገራት በዛሬው እለት ስብሰባቸውን በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። የአረብ ሊግ በስብሰባው…