የሀገር ውስጥ ዜና በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን ግምገማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ “ዛሬ በፌደራል መንግሥት የተከናውኑ ዓመታዊ ሥራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በግድቡ ዙሪያ ያለቸውን ልዩነት በውይይት እንዲፈቱት አሳሰበ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለቸውን ልዩነት በጋራ ውይይት እንዲፈቱት አሳሰበ። በግብፅ በግድቡ ዙሪያ እየተደረገ ያለው ድርድር ከስምምነት ላይ ሳይደረስ የውሃ ሙሌት እንዳይጀመር ስትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብፅ አሁንም እንዲከበርላት የምትሻው የቅኝ ግዛት ዘመን የአባይ ውሃ ድርሻ ክፍፍል ምን ይመስላል Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ያለውን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግብፅ በቅኝ ግዛት ዘመን የተፈረመውን የውሃ ድርሻዬን ይቀንስብኛል በሚል በመቃወም ላይ ትገኛለች። ግብፅ አሁንም እንዲከበርላት የምትሻው የቅኝ ግዛት ዘመን የአባይ ውሃ ድርሻ ክፍፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሥነ-ህንፃና የሥነ -ከተማ ዲዛይን ማዕከል ተከፈተ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሥነ-ህንፃ እና የሥነ -ከተማ ዲዛይን ማዕከል ዛሬ በይፋ በከተማዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ተከፈተ። በመስቀል አደባባይ አካባቢ የተከፈተው ይህ ማዕከል በከተማዋ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከግብፅ የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን ኤጀንሲው አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብፅ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን አስታውቋል። የሳይበር ጥቃት…
የዜና ቪዲዮዎች ከሙያ ባሻገርም ለወገን ሁሉን መስጠት Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fTJUrh9bWTk
የዜና ቪዲዮዎች የታላቁ ህዳሴ ግድብ በምሁራን ምልከታ ሲቃኝ Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1kDvHx2SMuI&t=101s
የዜና ቪዲዮዎች የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ በዲፕሎማሲው መንደር Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=V7q5FxXKFxk&t=51s
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለጊዜያዊ የኮሮና ህሙማን ማገገሚያ ማእከልነት ተዘጋጀ Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለጊዜያዊ የኮሮና ህሙማን ማገገሚያ ማእከልነት መዘጋጀቱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ስፖርት አካዳሚው 300 ቀላል ምልክት የሚያሳዩና ምንም ምልክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅም ለሌላቸው ዜጎች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አከናወነ Tibebu Kebede Jun 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመዲናዋ ከአራዳ ክፍለ ከተማ ለተውጣጡ 203 ቤተሰቦች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ዛሬ አከናውኗል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከተከሰተበት ማግስት አንስቶ አቅም የሌላቸውን ዜጎች ለመደገፍ ከተለያዩ…