የዜና ቪዲዮዎች በሚሊኒየም አዳራሽ፤ ከኮሮና ቫይረስ አገግመው የወጡት ምን ይላሉ? Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=A7d9XNyKiUA&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች የቱሪዝም ዘርፍ ስትራቴጂና መተግበሪያ እቅድ Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EF4QX8yN_qQ&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረውን የንግድ ህግ ማሻሻል Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=a6AVk33aySI&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ደብዳቤ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በሚያደርጉት ድርድር ውስጥ የዩናይትድ ስቴትስን ሚና በተመለከተ በግላቸው ለሀገሪቱ የግምጃ ቤት ኃላፊ ደብዳቤ ፃፉ። የአሜሪካ የገምጃ ቤት ሀላፊ ስቴቨን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከካናዳ አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይቱን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ደግም ለተጀመረው ድርድር እንቅፋት ሆኗል – አቶ ገዱ Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ደግም ለተጀመረው ድርድር እንቅፋት መሆኑን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገለፁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አምስተኛ ቀኑን በያዘው የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የሶስትዮሽ ድርድር…
ኮሮናቫይረስ ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት እንደሚታደግ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአነስተኛ ዋጋ በስፋት የሚገኘው “ዴክሳሜታሰን” የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታደግ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ። እንደተመራማሪዎቹ ገለፃ በመድሃኒቱ በአነስተኛ ዶዝ በሚሰጠው የስቴሮይድ ህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 109 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 118 ሰዎች አገግመዋል Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 102 የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 630 መድረሱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት 52 የኢትዮጵያ ደረጃዎችን አፀደቀ Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት 52 የኢትዮጵያ ደረጃዎችን ማጽደቁን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ የብሔራዊ ደረጃዎች ምክር ቤት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሴቶችና ህፃናት የተቀናጀ እንክብካቤና ፍትህ ማዕከላትን ጎበኙ Tibebu Kebede Jun 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶችን እና ህፃናትን ለመርዳት የተዘጋጁ የሴቶችና ህፃናት የተቀናጀ እንክብካቤና ፍትህ ማዕከላትን ጎበኙ። በጋንዲ መታሰቢያን እና ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል የሚገኙ…