Fana: At a Speed of Life!

ሳይጠናቀቁ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠሩ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ሲሰራ መቆየቱን የኦሮሚያ ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሳይጠናቀቁ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠሩ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ሲሰራ መቆየቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ።   የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ረጅም…

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መከላከል እስካሁን የ19 ቢሊየን ብር ድጋፍ ማድርጋቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት እና አባል ሀገራቱ ለኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መከላከል እስካሁን የ19 ቢሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ፥ የአውሮፓ ህብረት እና አባል ሀገራቱ የኮሮና ቫይረስ…

ሜጀር ጄኔራል ከፍያለው አምዴ ተሰማ በአብዬ ግዛት የተመድ የሰላም አስከባሪ ሃይል አዛዥ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሜጀር ጄኔራል ከፍያለው አምዴ ተሰማን በአብዬ ግዛት የተሰማራው የተመድ የሰላም አስከባሪ ጦር ሀይል አዛዥ አድርገው ሾሙ። ሜጀር ጄኔራል ከፍያለው አምዴ ተሰማ የስራ ጊዚያቸውን የፊታችን ሀምሌ…

በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ሚሊየን መሻገሩ ተገለፀ። የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ እንደሚያመለክተው በአሁኑ ወቅት በዓለም ዙሪያ 8 ሚሊየን 34 ሺህ 461 የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሲሆን 3 ሚሊየን 875 ሺህ…

በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በግድቡ ዙሪያ የሚካሄደው ድርድር ትናንትም ቀጥሎ ውሏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚካሄደው ድርድር ትናንትም ቀጥሎ ውሏል። የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ድርድሩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ በትናንትናው ስብሰባ ሶስቱ ሀገራት በህዳሴ ግድብ ውሃ አሞላል እና…

የሚዲያና ኪነጥበብ ባለሙያዎች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከሉ ሥራ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ መሆኑን አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚዲያና ኪነጥበብ ባለሙያዎች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከሉ ሥራ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለፁ። ዛሬ የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የስራ ሀላፊዎች፣ የኪነጥበብ…

በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 577 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 577 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 98 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገልጿል።…

ተጨማሪ 176 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 636 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 176 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ከዚህ ውስጥ 98 አዲስ አበባ፣ 33 አማራ ክልል፣ 31 ትግራይ ክልል፣ 7 ሶማሌ ክልል፣…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮርቤቲ የኃይል ግዢ ስምምነት እና ረቂቅ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ እንዲሁም ሁለተኛውን የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ጠዋት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…

ለምግብ እህል እጥረት መፍትሄ ይዞ የመጣው የከተማ ግብርና

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ ሰዎች የኢኮኖሚ እድሎችን ለመፈለግ ከቦታ ቦታ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ መጨመሩን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ ከተሞች በፍጥነት እያደጉ መጥተዋል። ይህ የሰዎች እንቅስቃሴ በቀጣይ ጊዜያትም እየጨመረ እንደሚመጣ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የተባበሩት…