የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት ውስጥ 179 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 845 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ በ179 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 345 መድረሱን የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ በመሆን በዛሬው እለት ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር አካሂደዋል። የብልጽግና ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)፣ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ (ኢሶዴፓ)፣ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን በጅቡቱ ችግኝ ተከሉ Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን በጅቡቱ ችግኝ ተከሉ። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የጂቡቱ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በግድብ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ድርድር ትናንትም ቀጥሎ ውሏል Tibebu Kebede Jun 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ድርድር ትናንትም ቀጥሎ ውሏል። የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ኢትዮጵያ በድርድሩ ሁለት የቴክኒክና የህግ ቡድኖች ቢኖሩ…
ፋና 90 የዜግነት አገልግሎት ማስጀመሪያ በኦሮሚያ ክልል Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=YRohmtwxRts&t=10s
ፋና 90 የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2cyGahgWQYU&t=99s
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በመስኖ ልማት ሊለማ ከሚችለው መሬት 9 በመቶ ብቻ መልማቱ ተገለፀ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በመስኖ ልማት ሊለማ ከሚችለው ከ1 ሚሊየን 75 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ላይ 9 በመቶ ያህሉ ብቻ መልማቱን ጥናት አመለከተ ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና በክልሉ ውሀ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ ትብብር ከ32 በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ በዛሬው ዕለት ስራ ጀመረ። የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ለኮቪድ19 የናሙና ምርመራ የተዘጋጀው ላቡራቶሪ መርቀው ከፍተዋል። በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና 249 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከኩዌት ወደ አገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 249 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ከኩዌት ወደ አገራቸው ዛሬ ሰኔ 6 ቀን 2012 ዓም ተመልሰዋል። ዜጎቻቸን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካዮች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል። ዛሬ የመጡትን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 368 ደረሰ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 232 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በዚህም በከተማዋ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 368 መድረሱን ነው የከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሪፓርት ያመለከተው። ከኮሮና…