መከላከያ ሰራዊትን ከትግራይ ክልል ማስወጣት የተጀመረው ከአንድ ወር በፊት መሆኑን ጠ/ሚ ዐቢይ ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊትን ከትግራይ ክልል ማስወጣት የተጀመረው ከአንድ ወር በፊት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ…