Fana: At a Speed of Life!

ክልሉን ከማናቸውም ጥቃት ለመመከት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል-አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉን ከማናቸውም ጥቃት ለመመከት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ርዕስ መስተዳድሩ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ የአማራ ሕዝብ የሕግ ማስከበር ዘመቻው ውጤታማ እንዲሆን መሥራቱን…

ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት 58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባድ ዕቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደ ሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ መሆናቸው ነው የተገለጸው፡፡ ዕቃዎቹ የገቢ ኮንትሮባንድ 54 ሚሊየን 20…

ሚኒስቴሩ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ-ግብርን ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ-ግብር በይፋ ጀምሯል፡፡ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የአቅመ ደካሞችን ቤቶች በማደስ ነው በትምህርት ዘርፉ የሚካሄደውን የክረምት የበጎ…

የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ መስቀል አደባባይ ሽኝት እየተደረገለት ነው፡፡ የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና የአስከሬን ስንብት መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ እንደሚካሄድ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው…

የሚዛን አማን አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት የሚዛን አማን ከተማ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው በይፋ ተጀመረ። በ925 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው አየር ማረፊያ በሁለት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ነው…

ከተማ አስተዳደሩ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የከተማ አስተዳደሩ አጠቃላይ በትግራይ ክልል ያለው አሁናዊ ሁኔታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በተለያዩ እርከን ካሉ የአስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች ጋር…

ቦርዱ በዚህ ሳምንት የተጠቃለለ የምርጫ ውጤት እንደሚያሳውቅ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ሳምንት የተጠቃለለ የምርጫ ውጤት እንደሚያሳውቅ ገለጸ። ድምጽ በተሰጠባቸው ሁሉም የምርጫ ክልሎች ውጤት ተጠቃሎ መግባቱን የቦርዱ የኮሙዩኒኬሽን ሃላፊ ሶሊያና ሽመልስ ተናግረዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ለቦርዱ…

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን የፊታችን ሐምሌ 7 ቀን ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን የፊታችን ሐምሌ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡ ጉባሄው በአዳማ ከተማ በገልመ አባ ገዳ እንደሚካሄድ ከጨፌ ኦሮሚያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የህዋ ሳይንስ ባለውለታዋ ሃብል ቴሌስኮፕ ብልሽት አጋጥሟታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 30 አመታት ጥልቁን የህዋ ክፍል ስትቃኝ የሰው ልጅ በዘርፉ የሚያካሂደውን ምርምር በእጅጉ ስታግዝ ኖራለች። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1990 ሚያዝያ ወር ወደ ህዋ የተወነጨፈችው መንኮራኩር የተሸከመቻትና ለጠፈር ምርምር አጋዥ የሆነችው ሀብል…

ግብጽ የስዊዝ ካናልን ዘግታ የቆየችውን መርከብ ለመልቀቅ ተስማማች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መርከቧ ላደረሰችው ጉዳት ካሳ እስከሚከፈል ድረስ እንዳትንቀሳቀስ ታግዳ ቆይታለች፡፡ ከመርከቧ ባለቤቶችና ከመድህን ኩባንያው ጋር በተደረሰው የካሳ ስምምነት መሰረት ነው ግብጽ ኤቨር ግሪን የተባለችውን መርከብ እንደምትለቅ ያስታወቀችው፡፡…