Fana: At a Speed of Life!

እግርኞችና ብስክሌተኞች በተለያዩ ከተሞች ፊስቲቫል አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተሽከርካሪ ነጻ የእግርኞችና የብስክሌኞች ጉዞ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በተለያዩ ከተሞች ተካሄዷል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከጷግሜ እስከ ጷግሜ እንደርሳለን በሚል መሪ ሃሳብ በወር አንዴ በሚያከናውነው በዚህ…

የህዳሴው ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በሰኬት እንዲከናወን የመከላከያ ኃይል በአስተማማኝ ዝግጁነት ላይ ይገኛል- ሌ/ጄ አስራት ዴኔሮ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በሰኬት እንዲከናወን በቀጣናው የሚገኘው የመከላከያ ኃይል በአስተማማኝ የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌ/ጄ አስራት ዴኔሮ አረጋገጡ።…

የበጎ አድራጎት ስራ ለኦሮሞ ህዝብ ትውፊቱ ነው – ወ/ሮ ሰዓዳ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ አድራጎት ስራ ለኦሮሞ ህዝብ ትውፊቱ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ሰዓዳ ኡስማን። የ2013 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት ስራ በኦሮሚያ ሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ "የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለሀገር…

ከጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ተለያዩ ሃገራት ከተላኩ የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የ2013 በጀት ዓመት የ11 ወር ዕቅድ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከእምነ በረድ አምራቾች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከእምነ በረድ አምራቾች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብት በብዙ መልኩ የሚገለጽ መሆኑን ኢንጅነር ታከለ ኡማ አብራርተዋል፡፡ ብዙ መልክ ያለውን የማዕድን ሃብት…

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ከ 300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎችንና የአካባቢውን ኗሪዎች የመጠጥ ውሃ ችግር በዘላቂነት የሚፈታ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። በሾንጋ ወንዝ የሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባ…

ሰራዊቱ ለመላው የሀገሪቱ ህዝቦች የሚያገለግል እንጂ ለአንድ ወገን የቆመ አይደለም – ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ለመላው የሀገሪቱ ህዝቦች የሚያገለግል እንጂ ለአንድ ወገን የቆመ አለመሆኑን ሌተና ጄኔራል ባጫ ደበሌ ገልጸዋል፡፡ የሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 265…

የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን አገልግሎቱን ለማዘመን እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት አገልግሎቱ በቴክሎጂ በማስደገፍ ለማዘመንና ለማቀላጠፍ እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለስልጣኑ የ2013 በጀት ዓመተ የስራ አፈፃፀምና የቀጣዩ ዘመን መነሻ ዕቅድ ላይ በአዳማ ከተማ እየመከረ ይገኛል።…

የፋና ላምሮት የምዕራፍ 7 የፍፃሜ ውድድር በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ላምሮት የምዕራፍ 7 የፍፃሜ ውድድር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ ለፋና ላምሮት የምዕራፍ 7 የፍፃሜ ውድድር አሸናፊዎችም 500,000 ብር ተበርክቷል፡፡ በምዕራፉ ተሳታፊ ለመሆን ከአንድ ሺ አምስት መቶ በላይ የሚሆኑ ወጣት ድምፃውያን…

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች ክብር ያለው አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባቸዋል-ወ/ሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች ክብር ያለው አገልግሎት በመስጠት ለዘላቂ ሰላምና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መጎልበት ሚናቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸው የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለፁ። የመንግስት አገልግሎት ዘርፍ ተኮር…