ስፓርት በላ ሊጋው ግራናዳ ሲያሸንፍ በኮፓ ኢታሊያ ጁቬንቱስ ለፍጻሜ አልፏል Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። በሜዳው ጌታፌን ያስተናገደው ግራናዳ ዳኮናም እና ፈርናንዴዝ ባስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል። ቲሞር ለጌታፌ የማስተዛዘኛ ጎሏን አስቆጥሯል። በሌላ ጨዋታ ቫሌንሲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢቢሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር በተያያዘ ተናግረውታል ብሎ ላወጣው ዘገባ ይቅርታ ጠየቀ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያው የዜና አውታር ቢቢሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር በተያያዘ ብለውታል በሚል ላወጣው ዘገባ ይቅርታ ጠየቀ። ባለፈው ሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በወሊሶ ከተማ የኦሮሚያ ክልል የዜግነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በወሊሶ ከተማ ተገኝተው የኦሮሚያ ክልል የዜግነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለደብረ ብርሃን ደነባ – ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር – ደነባ የአስፓልት መንገድ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ብርሃን ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር - ደነባ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። አጠቃላይ የመንገድ ፕሮጀክቱ 108 ኪሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የትግራይ ክልል ምክር ቤት ምርጫ ይካሄድ ብሎ መወሰኑ ህገ መንግስቱን የሚጻረር ስለሆነ መንግስት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አክብሮ ያስፈጽማል”… Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫን የማስፈፀም ስልጣን የተሰጠው በህግመንግስቱ አንቀፅ 102 የተቋቋመው ምርጫ ቦርድ ስለሆነ ሌላ አካል በዚህ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ልግባ ቢል ከስልጣን ገደቡ በላይ የምርጫ ቦርድን ስልጣን መጋፋት እና መዳፈር ስለሚሆን መንግስት የምርጫ ቦርድን…
ቢዝነስ ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ምርቱን ማቅረብ ለመጀመር የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እንደሚገኝ ኢንጂነር ታከለ ገለፁ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ለነዋሪዎች ምርቱን ማቅረብ ለመጀመር የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እንደሚገኝ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ማምሻውን የፋብሪካውን የሙከራ ስራ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ስርጭቱን ለመጀመር…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዢው ፓርቲ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ መስራቱን እንደሚቀጥል ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ገለፁ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከምርጫና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የሰጠው የእፎይታ ጊዜ የወቅቱን ፈተና ለማለፍ ከማገዝ ባለፈ እንደ ሃገር ዴሞክራሲን መለማመድ እንድንችል አንድ እርምጃ ወደፊት የገፋ አጋጣሚ መሆኑን ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በግንባታው ዘርፍ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተጋላጭነትን ለመከላከል መመሪያ ቁጥር 5 ጸደቀ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታው ዘርፍ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተጋላጭነትን ለመከላከል መመሪያ ቁጥር 5 መጽደቁን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ጠቅላይ አቃቤ ህጓ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ግንቦት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በተደረገው የሚኒስትሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ በውጭ አገር ለሚኖሩ ዜጎች ድጋፍ በሚደረግበት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ድጋፍ በሚደረግበት ዙሪያ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ሰኔ 5 ቀን 2012 ዓም ውይይት ተደርጓል። ውይይቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ምክር ቤት 6ኛው ክልላዊ ምርጫ እንዲካሄድ ወሰነ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት የ2012 ዓ.ም ክልላዊ ምርጫ ህግን ተከትሎ በወቅቱ እንዲካሄድ በሙሉ ድምፅ ወሰነ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 5ኛ የስራ ዘመን 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤ 6ኛው ክልላዊ ምርጫ እንዲካሄድ ወስኗል።…