ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የካሊድ ዲጆ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 19 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የካሊድ ዲጆ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱን የመስኖ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ሚካኤል መሃሪ እና የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ…