Fana: At a Speed of Life!

250 ኢትዮጵያዊን ከኩዌት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 250 ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በዛሬው እለት ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።   ኢትዮጵያውያኑ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከውጭ ጉዳይ እና ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካዮች ተገኝተው አቀባበል…

ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ሶስቱ ሀገራት ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ሳኡዲ አረቢያ እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ሶስቱ ሀገራት ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ሳኡዲ አረቢያ እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የሳኡዲ አረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጀሚል አብዱላሂ ገለፁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የሳኡዲ አረቢያ አምባሳደር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ መሠረታቸውን በደቡብ ክልል ካደረጉ የፓለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መሠረታቸውን በደቡብ ክልል ካደረጉ የፓለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ተወያዩ። በውይይቱም፣ ከክልሉ መዋቅር ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች እና ጉዳዮች ተነስተዋል ውይይት ተደርጎባቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…

በ24 ሰዓታት ውስጥ 164 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 630 የላብራቶሪ ምርመራ 164 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 670 መድረሱንም የጤና…

ምክር ቤቱ ለሁለት የእምነት ተቋማት ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረቡ አዋጆችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትንና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረቡ ረቂቅ አዋጆች አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው…

4ኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አራተኛው የኢትዮጵያ ህዝብና ቤት ቆጠራ ለሶስተኛ ጊዜ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባካሄዱት የጋራ ስብሰባ ወሰኑ። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት በዛሬው እለት የጋራ ስብሰባ አካሂደዋል።…

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ በለጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የተያዙ ሰዎች ቁጥር 209 ሺህ 380 መድረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ7 ሚሊየን 360 ሺህ መብለጡን የሚያሳየው የጆን ሆፕኪንስ…

ምክር ቤቱ 476 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለዝርዝር እይታ መራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።   በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዳራሽ በተካሄደው መደበኛ ስብሰባ ላይ ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግስት የ2013 ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል።…

ኢትዮጵያ በግድቡ ዙሪያ እየተካሄደ ያለው ውይይትን በተመለከተ ያላትን አቋም ግልፅ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሙሌት እና ዓመታዊ የውሃ አለቃቅ በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል የሶስትዮሽ ውይይት ትናንትናም ቀጥሎ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ውይይትን በተመለከተ አቋሟን ግልፅ…

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ አከናወኑ። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቀለ ሙለታ በአዲስ አበባ በተዘዋወሩባቸው…