ዓለምአቀፋዊ ዜና በናይጀሪያ በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ 59 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ Tibebu Kebede Jun 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ምስራቃዊ ክፍል በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ 59 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። ጥቃቱ ቦሮኖ በተባለው ግዛት በምትገኝ ጉዲቦ በተባለች አውራጃ በሚገኝ አነስተኛ መንደር የተፈጸመ ነው ተብሏል። ለጥቃቱ እስካሁን ሃላፊነቱን የወሰደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን የጨረሱትን የኔዘርላንድስ አምባሳደር አሰናበቱ Tibebu Kebede Jun 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን የጨረሱትን የኔዘርላንድስ አምባሳደር ቤንጌት ቫንን አሰናበቱ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በዚህ ወቅት አምባሳደሩ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለዉን ግንኙነት ለማጠናከር ስላበረከቱት አስተዋጾ አመስግነዉ ኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው Tibebu Kebede Jun 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው ተባለ። በሃገሪቱ ወደ 10 ሺህ የሚጠጉ አዲስ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች መገኘታቸውንም ባላስልጣናቱ አስታውቀዋል። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰአታት 9…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌደራልና የክልል ምክር ቤቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ በሚል የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ Tibebu Kebede Jun 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ እያካሄደ ነው። የምክር ቤቱ የሕገ መንግሥት ትርጉምና የማንነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምርጫን ከማራዘም ጋር በተያያዘ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ተከታታይ ውይይቶችን ለማድረግ ስምምነት ላይ ደረሱ Tibebu Kebede Jun 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሙሌት እና ዓመታዊ የውሃ አለቃቅ በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል የሶስትዮሽ ውይይት ተካሄደ። በበይነ-መረብ የቪዲዮ ኮንፈረንስ በውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ ደቡብ አፍሪካ፣ የአውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮ ሱዳን የባቡር ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ Tibebu Kebede Jun 10, 2020 0 ዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮ ሱዳን የባቡር ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናት ለኢትዮጵያ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ። 1 ሺህ 522 ኪሎ ሜትር የሚረዝመውና አዲስ አበባን ከካርቱም የሚያገናኘው ይህ የባቡር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶችና የህጻናት ጥቃት ዙሪያ 94 መዝገቦች በምርመራ ላይ ሲሆኑ፤ 4 መዝገቦች የፍርድ ውሳኔ ተሰጥቶባቸዋል- ወ/ሮ አዳነች Tibebu Kebede Jun 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለውን የሴቶች እና የህጻናት ጥቃት ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች መገምገማቸውን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገፃቸው ባወጡት መረጃ፥…
የዜና ቪዲዮዎች የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል እየሰራ ስላለው ስራ በክልሉ ተወላጆች Tibebu Kebede Jun 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vt6X4bh91Vk&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች የህዝብ አስተያየት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ የፓርላማ ማብራሪያ ዙሪያ Tibebu Kebede Jun 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=448mGyIvqDQ&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ ያሉ የቱሪስት መስህቦችን በጸረ ተህዋሲ የማስረጨት ስራ ተጀመረ Tibebu Kebede Jun 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KCOH6U8cwK4&feature=youtu.be