Fana: At a Speed of Life!

በዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጤና ሚንስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎብኝተዋል። ቡድኑ የክልሉ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩትና የኮቪድ 19 መመርመሪያ ላቦራቶሪ ማዕከልን የጎበኘ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት መልእክት፥ “ፕሬዚደንት ፒየር ኡንኩሩንዚዛ በድንገት ሕይወታቸው በማለፉ…

የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት በልብ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ፕዬሬ ንኩሩንዚዛ በ55 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለፀ። ፕሬዚዳንት ፕዬሬ ንኩሩንዚዛ በድንገተኛ የልብ ህመም ሀይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። ፕሬዚዳንቱ በትናንትናው እለት በልብ ህመም…

190 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 599 የላብራቶሪ ምርመራ 190 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 336 መድረሱንም የጤና ሚኒስትሯ…

የመንግስት ተሿሚዎችና የህዝበ ተመራጮችን ሃብት መዝግቦ ለህዝብ ክፍት የሚሆንበትን አሰራር እየዘረጋ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ተሿሚዎችና የህዝበ ተመራጮችን ሃብት መዝግቦ ያለ ገደብ ለህዝብ ክፍት የሚሆንበትን አሰራር እየዘረጋ መሆኑን የፌዴራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ፥ የዘመናዊ ሃብት ምዝገባ መረጃ ስርዓትን ተግባራዊ…

በኢትዮጵያ ያሉ የቱሪስት መስህቦችን በጸረ ተህዋሲ የማስረጨት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያሉ የቱሪስት መስህቦችን በጸረ ተህዋሲ ማስረጨት ስራ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀመረ። የጸረ ተህዋሲያን ርጭቱ በብሔራዊ ሙዚየም ነው የተጀመረው፤ በሙዚየሙ ውስጥ ከተደረገው ርጭት ባለፈ በቅርሶች ላይም ርጭቱ ተከናውኗል። ቱሪስቶች የጸረ…

የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለመስጠትያሳለፈው ውሳኔ ትክክለኛነት ላይ ዛሬም ፅኑ እምነት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የሆኑትን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ለመሸለም ያሳለፈው ውሳኔ ትክክለኛነት ላይ ዛሬም ፅኑ እምነት እንዳለው ገለፀ። ኮሚቴው አንዳንድ አካላት ለጠቅላይ ሚኒስትር…

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተላለፉ በቤት ውስጥ የመቆየት ፖሊሲዎች በ11 ሀገራት ከ3 ሚሊየን በላይ ሞትን መከላከል ችሏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ላይ ከተከሰተ ወዲህ በዓለማችን ላይ ከ7 ሚሊየን በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን፥ ከ400 ሺህ በላይ ሰዎችን ህይወትም ቀጥፏል። ቫይረሱ በዓለማችን ላይ ከተከሰተ ወዲህ የተለያዩ የዓለም ሀገራት የቫይረሱን ስርጭት…