Fana: At a Speed of Life!

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ዛሬ በስልክ ተወያይተዋል። በነበራቸው የስልክ ውይይት የሁለቱን ሀገራት የቆየ ታሪካዊ ወዳጅነት ይበልጥ በማጠናከር በሁለትዮሽ…

259 ኢትዮጵያውያን ከኩዌት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 259 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት ከኩዌት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፈያ ሲደርሱ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚነስትር ዴኤታ ጽዮን ተክሉ፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ፣…

አፈ- ጉባዔዋ በጠሩት የምክር ቤቱ መደበኛ ሰብሰባ ዋዜማ የመልቀቂያ ውሳኔ መስጠታቸው ተገቢነት የለውም- ፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አፈ-ጉባኤዋ በጠሩት የምክር ቤቱ መደበኛ ሰብሰባ ዋዜማ የመልቀቂያ ውሳኔ መስጠታቸው ተገቢነት የሌለውና እንደ ብሔር ብሔረሰቦች ተወካይ ኃላፊነት ትክክለኛ ያልሆነ ውሳኔ እንደሆነ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። አፈጉባዔዋ ዛሬ ልዩነት አለኝ ብለው…

ህብረተሰቡ በኮቪድ19 ስጋት በጤና ተቋማት የሚያገኘውን የህክምና አገልግሎት ማቋረጥ የለበትም – ዶክተር ሊያ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ስጋት ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ የሚያገኘውን የህክምና አገልግሎት ማቋረጥ እንደሌለበት የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ዶክተር ሊያ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የኮቪድ19 ወረርሺኝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪ ማውሪን አቼንግ ጋር ተወያዩ። አቶ ገዱ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተመለከተ ምስጋና አቅርበው ድጋፉ ተጠናክሮ…

የኮሮና ቫይረስ ወደ ስደተኞች መጠለያዎች እንዳይገባ የመከላከል ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በድንበር አካባቢ በሚገኙ የስደተኞች መጠለያዎች እንዳይገባ ጠንካራ የቅድመ መከላከል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ የስደትና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ገለጸ።   ኢትዮጵያ መጠለያ በመስጠት እያኖረቻቸው…

ወይዘሮ ኬሪያ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤነታቸው መልቀቃቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸውን ገለፁ፡፡ ወይዘሮ ኬሪያ በመቐለ ለትግራይ ቴሌቪዥን በሰጡት መግለጫ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን…