Fana: At a Speed of Life!

የጤና ሚኒስቴር የአቅመ ደካሞችን ቤት ዕድሳት መርሃ ግብር አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የሀገር አቀፍ በጎ አድራጎት እንቅስቃሴ አካል በመሆን የአቅመ ደካሞችን ቤት ዕድሳት በይፋ አስጀምሯል፡፡ ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አምስት የሚገኙ አቅመ ደካሞችን ቤት ነው የማደስ ስራ ያስጀመረው፡፡…

የፀጥታው ምክር ቤት መንግስት በትግራይ ያደረገውን የተናጥል የተኩስ አቁም አደነቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ያደረገውን የተናጥል የተኩስ አቁም አደነቀ፡፡ ምክር ቤቱ በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ስብሰባ ያደረገ ሲሆን፥ በስብሰባው ወቅትም በመንግስት የተወሰደውን የተኩስ…

ሰራዊቱ ለህግና ለሞራል የሚገዛ በመሆኑ በህዝብ ላይ ከመተኮስ መስዋትነትን መርጧል-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በህውሃት የሽብር ቡድን ላይ ህግን ለማስከበር የተሰጠውን ግዳጅ በሚገባ የተወጣ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ ÷…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት “ማረፊያ” የተሠኘ የሬዲዮ መዝናኛ ፕሮግራም ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት "ማረፊያ" የተሠኘ የሬዲዮ መዝናኛ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል። ዘውትር ቅዳሜ ከ5:00-900 ሰዓት በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ለአድማጭ የሚደርሠውን ፕሮግራም የኮርፖሬቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አድማሡ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የ2013 በጀት አፈፃፀም ሪፖርትን እያዳመጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት የ2013 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርትን እያዳመጠ ነው፡፡ ሪፖርቱን ያቀረቡት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ÷ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን 1 ነጥብ 2 ሚሊየን የአፈር ማዳበሪያና 7ዐዐ ሺህ…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ ሊያከብር ይገባል-ቻይና

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ ሊያከብር እንደሚገባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቻይና መልዕክተኛ አሳሰቡ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት ማምሻው…

የልዩ ጣዕም ቡና የቅምሻ ውድድር አሸናፊ ቡናዎች የቅምሻና የማስተዋወቅ ስነስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የልዩ ጣዕም ቡና የቅምሻ ውድድር ከ1 እስከ 5 ደረጃ የወጡ አሸናፊ ቡናዎች የቅምሻና የማስተዋወቅ ስነስርዓት ተካሂዷል። ዝግጅቱ የፕሬዚዴንሺያል አዋርድ አሸናፊ ቡናዎችን ለዓለም አቀፍ ገዥዎች ለማስተዋወቅ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።…

“የኢትዮጵያ ቅምሻ ” ፌስቲቫል በጂቡቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢትዮጵያ ቅምሻ '' ፌስቲቫል በጂቡቲ መካሄድ ጀምሯል። ፌስቲቫሉን የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው እና የጂቡቲ ንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር ሞሃመድ ዋርሳም በጋራ ከፍተዋል። በፌስቲቫሉ የኢትዮጵያን ጣዕም የሚያሳዩ ምግቦችና…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 534 ዜጎች ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 534 ዜጎች ተመለሱ፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሰረትም በትናንትናው ዕለት 2 ሺህ 534 ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ የ5ኛ ዙር 5ኛ አመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ረቂቅ ቃለ ጉባኤን አፅድቋል። በተጨማሪም የ5ኛ ዙር 6ኛ አመት አስቸኳይ ጉባኤ ረቂቅ ቃለ-ጉባኤን ያፀደቀ…