Fana: At a Speed of Life!

በምእራብ ኦሮሚያ ዞኖችና የተለያዩ አካባቢዎች በግድያና ዘረፋ ወንጀል የተጠረጠሩ 48 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምእራብ ኦሮሚያ ዞኖችና የተለያዩ አካባቢዎች በግድያና ዘረፋ ወንጀል ላይ ተሰማርተው የነበሩ 48 ሰዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ክትትል ዘርፍ አዛዥ ግርማ…

በነዳጅ ልኬት መሳሪያ ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት በርካታ ተሽከርካሪዎች ከ5 ቀናት በላይ በሱሉልታ ቆመዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በነዳጅ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች እና በኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት መካከል በነዳጅ ልኬት መሳሪያ ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት በርካታ ተሽከርካሪዎች ከ5 ቀናት በላይ በሱሉልታ ቆመዋል። አሽከርካሪዎቹ ከጅቡቲ ጭነው ያመጡትን ነዳጅ ድርጅቱ…

በኢትዮጵያ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 141 የላብራቶሪ ምርመራ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 1 ሺህ 637 መድረሱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር…

ለሕዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት የሚሆን 1 ሺህ ሄክታር መሬት ምንጣሮ በቀጣይ ሳምንት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት የሚሆን 1 ሺህ ሄክታር የመሬት ምንጣሮ ስራ በመጪው ሳምንት እንደሚጀመር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ። ለምንጣሮ ስራው 300 ወጣቶች በጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራት መደራጀታቸውም ታውቋል።…

ደቡብ ሱዳን በየትኛውም መንገድ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ተግባር አትፈፅምም- አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ ሱዳን በየትኛውም መንገድ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ተግባር መፈፀም እንደማትችል በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን ገለፁ። አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን ደቡብ ሱዳን ከሰሞኑ ለግብጽ የጦር ሰፈር እንድትገነባ ፈቃድ ሰጥታለች…

የትኛውም መሬት ጾም እንዳያድር ለሚሰሩ የከተማዋ አርሶ አደሮች የምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ድጋፍ ይደረጋል- ኢ/ር ታከለ ኡማ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትኛውም መሬት ጾም እንዳያድር ለሚሰሩ የከተማዋ አርሶ አደሮች የምርጥ ዘርና ማዳበሪያ ድጋፍ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዛሬው እለት ከአርሶ…

ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተጎዱ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ሊደግፍ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማስተርካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ለተጎዱ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። ማስተር ካርድ ፋውዴሽን ከኢትዮጵያ ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ፈርስት ኮንሰልት አማካሪ ድርጅት ጋር…

በአዳማ ከተማ 77 ሺህ 575 ብር ሐሰተኛ የብር ኖት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዳማ ከተማ 77 ሺህ 575 ብር ሐሰተኛ የብር ኖት ከአሳታሚዎቹ ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኝነት ባለሙያ ረዳት ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት…

የጣና ሀይቅ እምቦጭ አረምን መከላከልና ማስወገድ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን እምቦጭ አረም ለመከላከል እና ለማስወገድ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በባህርዳር ከተማ ውይይትተካሄደ። በውይይቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሰት መስሪያ ቤት ኃላፊዎች…

አሜሪካ ከቻይና የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ከቻይና የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ እገዳ መጣሏ ተሰምቷል። ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ የተጣለው እገዳ ከሰኔ 9 ቀን ጀምሮ ተፈፃሚ የሚደረግ መሆኑም ነው የታወቀው።…