የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም አጋዥ የትምህርት መረጃዎችን በነጻ ማቅረቡን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና መምህራን ትምህርታዊ መረጃዎችን በነፃ ማግኘት እንዲችሉ ማድረጉን አስታወቀ። መረጃዎቹ ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያዘ የገጽ ለገጽ ትምህርቶች መቋረጣቸውን ተከትሎ የተዘጋጁ መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በድህረ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከሚጎበኙ ሰባት ሃገራት አንዷ ትሆናለች-ፎርብስ መፅሄት Tibebu Kebede Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መጥፋት በኋላ በጎብኚዎች ከሚመረጡ ሃገራት መካከል አንዷ እንደምትሆን ፎርብስ መፅሄት ተነበየ። መፅሄቱ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የቱሪዝም ዘርፉ በከፍተኛ ደረጃ መጎዳቱን አስታውሷል። ከዚህ ጋር ተያይዞም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ የሚደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ወደ አመጽ እየተቀየሩ ነው Tibebu Kebede Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የጆርጅ ፍሎይድን ግድያ ተከትሎ የተጀመረው ተቃውሞ ወደ አመጽ እየተቀየረ ነው ተባለ። የተቃውሞ ሰልፉ መበራከቱን ተከትሎም አሁን ላይ በ40 ከተሞች ሰዓት እላፊ ታውጇል። ህዝቡ ግን ሰዓት እላፊውን ችላ በማለት አሁንም ተቃውሞውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት ተካሄደ። የውይይት መድረኩ “ከታሪክ ምን እንማር? በስነልቦና እንዴት እንጠንክር?” በሚል ርዕስ ነው የተካሄደው። በውይይቱ ላይ የተለያዩ ምሁራን ያጋጠሙ ችግሮችን መፍታት…
የዜና ቪዲዮዎች ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=u02SkOomALI
የዜና ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ 4 መንገዶች ተመርቀዋል Tibebu Kebede May 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=On7TVFcYva0
የሀገር ውስጥ ዜና ለከተማ ግብርናና ለችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለከተማ ግብርናና ለችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ ውይይት ተደረጓል። በተያዘው አመት በከተማ ደረጃ ለታቀደው 7 ሚሊየን ችግኝ የመትከል እቅድ የመሬት ዝግጅት የተጠናቀቀ ሲሆን የችግኝ ዝግጅቶችም እየተደረጉ ይገኛሉ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰው የያዘችው የመጀመሪያዋ የግል ኩባንያ ንብረት መንኮራኩር በአለም አቀፍ ጠፈር ጣቢያ ላይ አረፈች Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናሳ እና በስፔስ ኤክስ ጥምረት ወደ ህዋ የተላከችው መንኮራኩር በዛሬው ዕለት በአለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላይ አርፋለች። በናሳ እና በግሉ የጠፈር ምርምር ኩባንያ ስፔስ ኤክስ ጥምረት ወደ ህዋ በትናትናው ዕለት የመጠቀችው…
የሀገር ውስጥ ዜና የክርስቲያል አውቶሞቲቭ ድርጅት የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎችን እና ህሙማንን ለሚያመላልሱ አምቡላንሶች ነፃ የኬሚካል ርጭትና እጥበት ሊሰጥ ነው Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የክርስቲያል አውቶሞቲቭ ድርጅት የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎችን እና ህሙማንን ለሚያመላልሱ አምቡላንሶች ነፃ የኬሚካል ርጭትና እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በስምምነቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ሳህረላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎችን ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎችን መቆጣጠር የጸጥታ መዋቅሩ ቁልፍ ተግባሩ አድርጎ እየሰራ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሪታሪያት ገለጸ። ኢትዮጵያን በሚያጎራብቱ…