የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 109 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2 ሺህ 836 የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ከፍተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ከፍተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስራ አስፈጻሚ አባላቱ ጋር በኮቪድ-19 እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነው የቪዲዮ ኮንፈረንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን ለሚያክሙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሞያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጀ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን እያገለገሉ ለሚገኙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሙያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች መዘጋጀታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደስ ገልጸዋል። የኮቪድ ሕሙማንን የሚያክሙ የጤና ባለሞያዎች ራሳቸውን ለቫይረሱ ተጋላጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ65 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ ተገላገሉ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት 65 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋዋ ወይዘሮ ስንዱ ሰውነት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ በምጥ ተገላገሉ። ወይዘሮዋ በጠላና በአነስተኛ ጉልት አትክልቶችን በመሸጥ የሚተዳደሩ ናቸው፤ ከብዙ ዓመታት በፊት ባጋጠማቸው ውርጃ ሳቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተዛባና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የአማራ ክልል ገለፀ Tibebu Kebede May 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተዛባና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የአማራ ክልል ገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙልነህ ጉዳዩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።…
ፋና 90 በአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት ዙሪያ የኦሮሚያ ክልል ምላሽ Tibebu Kebede May 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1hM-3sJjc1Y&t=1s
ፋና 90 ለአቅመ ደካሞች የምግብ አቅርቦት በአዲስ አበባ Tibebu Kebede May 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=yo5bVFITOYk&t=112s
ፋና 90 የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ቀን Tibebu Kebede May 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QZowvQNgB-U&t=32s
ቴክ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽ ስርጭትን ለመግታት የሚያግዙ የሞባይል መተግበሪያዎች ተዘጋጁ Tibebu Kebede May 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ሁለት የኮሮናቫይረስ ወረርሽ ስርጭትን ለመግታት የሚያግዙ የሞባይል መተግበሪያዎችን አዘጋጀ። ከመተግበሪያዎቹ መካከል አንደኛው በኮረናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ በልጧል Tibebu Kebede May 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረጉ 5 ሺህ 34 የላብራቶሪ ምርመራዎች 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 61 ምንም ዓይነት የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ ቫይረሱ ከሚገኘበት ሰው ጋር…