Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ለችግኝ ተከላ የሚውል 25 ሺህ ሄክታር መሬት በዘመናዊ መሳሪያ ተለይቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ በዘንድሮው ክረምት ለሚካሄደው የችግኝ ተከላ የሚውል 25 ሺህ ሔክታር መሬት በዘመናዊ መሳሪያ የመለየት ስራን ጨምሮ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የደን ልማት አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ …

ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳይባባስ የቅድመ መከላከል ስራቸው በፍጥነት እንዲጠናቀቁ አቶ ደመቀ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገሪቱ ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳይባባስ ተጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች የቅድመ መከላከል ስራቸው በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። የተፋሰሶች ከፍተኛ ምክር…

ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ 1 ሺህ ነዋሪዎች የምግብ አቅርቦት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በልደታ ክፍለ ከተማ ለእንቅስቃሴ ዝግ በሆነው አካባቢና በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ለሚገኙ 1 ሺህ ለአደጋ ተጋላጭ ነዋሪዎች ለሶስት ወር የሚቆይ የምግብ አቅርቦት ተጀመረ። የምግብ አቅርቦቱን የደገፈው ቢልጌትስ ፋውንዴሽን መሆኑን ከአዲስ አበባ…

ትራምፕ አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አቋረጡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት እያቋረጡ መሆኑን አስታወቁ። የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ የዓለም ጤና ድርጅት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ቻይናን ተጠያቂ አላደረገም ከሚል የመነጨ ነው…

በአዲስ አበባ ቢሮ በመከራየት የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ፅህፈት ቤት ስራን በህገ-ወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቢሮ በመከራየት የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ፅህፈት ቤት ስራን በህገ-ወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። እንደ ኮሚሽኑ መረጃ…

የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ቀን ግንቦት 28 ቀን በይፋ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ብሄራዊ ኮሚቴ አባላት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ሶደሬ ችግኝ ጣቢያን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ ላይ ሚኒስትሮች፣ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች ተገኝተዋል።…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተሳሳተና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው መግለጫ የተሳሳተ እና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለፀ። የክልሉ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የመንግስት የፀጥታ አካላት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሰብዓዊ መበት ጥሰት ፈፅመዋል ሲል …

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቃሊቲ ቂሊንጦ እየተገነባ ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቃሊቲ ቂሊንጦ ድረስ እየተገነባ ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። የመንገድ ፕሮጀክቱ 10 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ከ60 ሜትር እስከ 40 ሜትር የሚደርስ ስፋት ያላቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሌይ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ኢትዮጵያ የሰብአዊ እርዳታዎችን በማስተባበር ስለምትጫወተው ሚና፣ በዚህ ዓመት የአረንጓዴ ሻራ ዕቅዶች ድጋፍ ዙሪያ መምከራቸውን…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 137 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 15 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ137 ሰዎች ላይ  የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 968 ደርሷል። የዜናው ዝርዝር ከቆይታ በኋላ…