የዜና ቪዲዮዎች 1 ሺህ 441ኛው ኢድ አልፈጥር በአል በዛሬው እለት ተከብሮ ውሏል Tibebu Kebede May 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iwBiXtZnouo&feature=youtu.be
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶ/ር ቴድርስ አድሃኖም መልካም ስራ ሰርተዋል- ቻይና Tibebu Kebede May 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ መልካም ስራ መስራታቸውን ቻይና ገለፀች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በቻይና ብሄራዊ ኮንግረስ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የዓለም ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ጉብኝት አደረጉ Tibebu Kebede May 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለኮሮና ቫይረስ ህሙማን የተለየውን የኤካ ኮተቤ ሆስፒታልን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ ጋር በመሆን በሆስፒታሉ ባደረጉት ጉብኝት የጤና ባለሙያዎችና ሰራተኞችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፈው የተገኙ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች በገንዘብና እስራት ተቀጡ Tibebu Kebede May 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም እና በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተላልፈው የተገኙ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች በገንዘብና እስራት እንዲቀጡ መወሰኑ ተገለጸ። የምስራቅ ጎጃም ዞን ኮሮና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 88 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede May 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የ4 ሺህ 48 የላብራቶሪ ምርመራ 88 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 582 መድረሱን የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ጥያቄያችን ይመለስልን የሚሉ ሰልፎች ተካሄዱ Tibebu Kebede May 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ጥያቄያችን ይመለስልን የሚሉ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሰልፎቹ የክልሉ መንግስትን ምላሽ የሚፈልጉ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነገቡ መሆናቸውን በሰልፎቹ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።…
ፋና 90 የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሰጡት መግለጫ Tibebu Kebede May 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OXSNZjgz-dY
የሀገር ውስጥ ዜና የመረዳዳት ባህል ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede May 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በረመዳን ወር ተጠናክሮ የቀጠለው የመረዳዳት ባህል ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከካቢኔ አባላት ጋራ በመሆን ቫቲካን አካባቢ የሚገኘውን ቢላሎል ሀበሺ የልማትና መረዳጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ ለሚያገለግሉ ሠራተኞች የበዓል ስጦታ ተበረከተ Tibebu Kebede May 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የለይቶ ማቆያ ቦታዎች ንኡስ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀው የለይቶ ማቆያ ቦታ የተለያዩ አገልግሎት ለሚሰጡ ሠራተኞች የበዓል ስጦታ አበረከተ። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤና የሴቶች ሕፃናትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደበኛ የህክምና አገልግሎት መዘናጋት እየታየ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede May 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችና የህፃናት ጤና አገልግሎትን ጨምሮ በመደበኛ የህክምና አሰጣጥ ላይ መዘናጋት መፈጠሩን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራ ቡድን በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የአሰላ ሪፌራል ሆስፒታል የመደበኛ ጤና አገልግሎት…