Fana: At a Speed of Life!

ከባንኮች የሚወጣን ጥሬ ገንዘብ የሚገድብ መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከባንኮች የሚወጣን ጥሬ ገንዘብ የሚገድብ መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ መመሪያው የገንዘብ ዝውውርን ወደ ስርአት በማስገባት…

24 ሰዓት በተደረገው 3 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ በ14 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ በ14 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 365 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ…

የአገልግሎት ክፍያ በአግባቡ አለመከፈሉ ህልውናዬን አየተፈታተነው ነው- የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአገልግሎት ክፍያ በአግባቡ አለመከፈሉ ህልውናዬን አየተፈታተነው ነው አለ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት ውስጥ የበኩሉን እየተወጣ ቢገኝም ገቢን…

መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለፃ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ገለጻ ተደረገላቸው። የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ለአምባሳደሮቹ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ዙሪያ…

ኮቪድ 19`ን ተከላክለን የተሻለች ሀገር ለመገንባት ባለን ሀብት ላይ እውቀትና ፈጠራን አቀናጅተን መጠቀም ይኖርብናል­- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19`ን ተከላክለን የተሻለች ሀገር ለመገንባት ባለን ሀብት ላይ እውቀትና ፈጠራን አቀናጅተን መጠቀም ይኖርብናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት በፌስቡክ ገፃቸው ፈጠራን…

አየር መንገዱ ለጭነት አገልግሎት በ22 የመንገደኛ አውሮፕላኖቹ ላይ የምህንድስና ማስተካከያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19 ያሳደረውን ጫና ለመቋቋም አዲስ ስትራቴጂ በመጠቀም ተጨማሪ 22 የመንገደኛ አውሮፕላኖችን የጭነት አገልግሎት እንዲሰጡ በውስጥ አቅም የምህንድስና ማስተካከያ በማድረግ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል። አየር መንገዱ…