Fana: At a Speed of Life!

ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ በበጀት አመቱ ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 68 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 2 ቢሊየን 900 ሺህ ዶላር ማግኘቱን…

በህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎችን ሃሳብ ለመስማት የተዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎችን ሃሳብ ለመስማት የተዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ ባለፈው ቅዳሜ የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ የህገ መንግስት ትርጉምን በተመለከተ ያዘጋጀው የባለሙያዎች ሀሳብ መስጫ መድረክ…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ባለው ሰው ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 775 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 35 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም…

የኢትዮ ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ። በሁለቱ ሃገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች የተወከለው ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ የሃገራቱን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው፣ በድንበር ጉዳዮች እና አዋሳኝ አካባቢዎች የጸጥታና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ባለፈው ዓመት በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ከተተከሉ ችግኞች 84 በመቶዎቹ መፅደቃቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው ዓመት በአረንጓዴ ዐሻራ ዘመቻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተተከሉት ችግኞች ውስጥ 84 በመቶዎቹ መፅደቃቸውን አስታወቁ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፅ ባሰፈሩት ፅሁፍ በአረንጓዴ ዐሻራ…

ፊንላንድ ለኢትዮጵያ የ4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ ለኢትዮጵያ የ4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች። ድጋፉ በኢትዮጵያ በዋን ዋሽ ፕሮግራም ለሚተገበረው የስነ ንጽህና መጠበቂያ ፕሮግራም እንደሚውል በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ሄሌና ኤራክሲነን በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል። የኮሮና…

አየር መንገዱ ከቦይንግ ኩባንያ እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ የካሳ ክፍያ እንደሚጠብቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ የካሳ ክፍያ እንደሚጠብቅ አስታወቀ።   የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፥ አየር መንገዱ በቦይንግ 737 ማክስ…