የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የኮሮና ቫይረስ ምርመራና ህክምና መስጫ ማዕከልን ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጣልያን የአውሮፕላን በረራ ዳግም ልታስጀምር ነው Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያን ተቋርጦ የነበረውን የአውሮፕላን በረራ ዳግም ልታስጀምር ነው። የሃገሪቱ መንግስት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ተቋርጦ የቆየው በረራ ዳግም እንዲጀመር የሚያስችል ስምምነትን ፈርሟል። የአሁኑ ውሳኔ ከሁለት ወር በላይ ተዘግቶ የቆየውን ሁለገብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህገ መንግስት ትርጉምን የተመለከተው የባለሙያዎች ሀሳብ መስጫ መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ የህገ መንግስት ትርጉምን በተመለከተ ያዘጋጀው የባለሙያዎች ሀሳብ መስጫ መድረክ በሸራተን አዲስ ተካሄደ። ጉባኤው ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕገ መንግስታዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረበለት ጥያቄ የሚመለከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን ሰረዘ Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን መሰረዙ አስታወቀ። ቦርዱ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ በቀድሞ ህግ ሰርተፍኬት የነበራቸው እና በቀድሞው ህግ ምዝገባ ጀምረው ለነበሩ 106 ፓርቲዎች በአዲሱ ህግ ላይ የተቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላ የተላለፉ ከ2 ሺህ 800 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ2 ሺህ 800 በላይ ሰዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ባለማድረግ እንዲሁም አካላዊ ርቀትን ባለማክበር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ኮሚሽኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስከበር ሰው በሚበዛባቸው አካባቢዎች፣ በገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 707 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 15 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 707 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 15 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት የጋራ መርህ ላይ ተመስርተው ጠንካራ ተቋም እንዲፈጥሩ አሳሰቡ Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት የጋራ መርህ ላይ ተመስርተው ጠንካራ ተቋም እንዲፈጥሩ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ19ን ለመከላከል ንጽህናን መጠበቅ ቀዳሚ መፍትሄ ተደርጎ ሊወሰድ እንደሚገባ ወተር ኤይድ አስታወቀ Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ19ን ለመከላከል ውሃን ማቅረብና ንጽህናን መጠበቅ ቀዳሚ መፍትሄ ተደርጎ ሊወሰድ እንደሚገባ ወተር ኤይድ አስታወቀ። ድርጅቱ እጅን መታጠብ ሰዎችን ከኮቪድ19 ለመከላከል ወሳኝ በመሆኑ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሽታውን ለመግታት ውሃን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሊከሰቱ የሚችሉ ቀውሶችን አስቀድሞ መከላከል የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎችን ማጠናከር ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋን ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ ቀውሶችን አስቀድሞ ለመከላከል የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ብሔራዊ የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚቴ በምስል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኳታር የአፍ መሸፈኛ ጭምብል የማይጠቀሙ ሰዎችን 53 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ልትቀጣ ነው Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር ዜጎቿ የአፍ መሸፈኛ ጭምብልን በአስገዳጅነት እንዲጠቀሙ ወሰነች። የኳታር የሃገር ውስጥ ሚኒስቴር እንደገለጸው ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ከቤት ውጭ የሚንቀሳቀሱ ዜጎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብል በግዴታ መጠቀም ይኖርባቸዋል። ይህን የማያደርጉ…