Fana: At a Speed of Life!

250 ሚሊየን አፍሪካውያን በአንድ አመት በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ ይችላሉ – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት 250 ሚሊየን አፍሪካውያን በአንድ አመት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ እንደሚችሉ አስጠነቀቀ። የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ሩብ ቢሊየን አፍሪውያን በቫይረሱ ሊያዙ ይችላሉ ብለዋል። ከዚህ…

“የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሰዎችን ሕይወት ለመታደግ የወጣ እንጂ የተጫነ ዕዳ አይደለም”- ም/ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የማይተካውን የሰዎች ሕይወት ለመታደግ የወጣ እንጂ በዜጎች ለይ የተጫነ ዕዳ አይደለም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የተቋቋመውና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በህዳሴ ግድብ ዙርያ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዳይፈጠር እየሰሩ መሆኑን ትውልደ ኢትዮጵያዊ ምሁራን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙርያ አለም አቀፉ ማህበረሰብ በግብፅ ያረጀ አስተሳሰብ ቅስቀሳ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዳይፈጠርበት ለማድረግ የበኩላቸውን ሚና እየተወጡ መሆናቸውን በአሜሪካ እና እንግሊዝ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ምሁራን ተናገሩ። የምጣኔ ሀብት…

በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 3 ሺህ 580 የላብራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 3 ሺህ 580 የላብራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 272 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው- ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሰብሳቢ ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ ገለፁ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ…

የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ሀይሎች ጥምረት የምርጫ 2012 የማራዘም ውሳኔን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ሀይሎች ጥምረት የምርጫ 2012 የመራዘምን ውሳኔ እንደሚደግፍ አስታወቀ።   ጥምረቱ አስቸኳይ መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል።   ቀደም ሲል በመቐለ ጉባኤና በሌሎች ስብሰባዎች…

ኢትዮጵያና አሜሪካ የ230 ሚሊየን ዶላር የልማት ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና አሜሪካ መንግስት የ230 ሚሊየን ዶላር የልማት ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ። የልማት ትብብር ስምምነቱን አሜሪካ በዓለም አቀፉ የዩናይትድ ስቴት ልማት ተርአዶ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) በኩል ከኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስቴር ጋር መፈራረሟን…

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግና የተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ከደሞዛቸው በማዋጣት ለኮቭድ-19 መከላከል ስራ 3 ሚሊየን ብር ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግና የተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ከወር ደሞዛቸው በማዋጣት ለኮቭድ-19 መከላከል ስራ የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። በተጨማሪም ካሁን በፊት በእርዳታ የተሰጠውን 21 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 160 የኬሚካል…

ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከታተልና አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሁሉን ሥምሪት ይጠይቃል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከታተልና አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሁሉን ሥምሪት እንደሚጠይቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በትናንትናው እለት በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር…

የኮሮናቫይረስ ከዓለማችን ላይ እስከወዲያኛው ላይወገድ ይችላል- የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ከዓለማችን ላይ እስከወዲያኛው ላይወደገድ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ ህክምናዎች ዳይሬክተር ዶክተር ማይክ ረያን በትናንትናው እለት በሰጡት ማብራሪያ፥ ቫይረሱ የሚያበቃበትን ጊዜ መተንበይ…