የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ነው Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የኢትዮ ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ምክክር መድረክ ዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2012 ዓም በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ተጀምሯል። ከፍተኛ የፖለቲካ ምክክር መድረኩ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ይህን ክፉ ጊዜ ማለፍ የሚቻለው በመተጋገዝና በመተሳሰብ ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ይህን ክፉ ጊዜ ማለፍ የሚቻለው በመተጋገዝና በመተሳሰብ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። በኦሮሚያ ክልል የአርሲ ዞን ተወላጆች ከተለያዩ አካላት ያሰባሰቡትን የ20 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ በዞኑ ሰባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 4 ወረዳዎች የበረሃ አንበጣ ተከሰተ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል በሚገኙ አራት ወረዳዎች የበረሃ አንበጣ መንጋ መከሰቱን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኦጁሉ ሎዋል ለኢዜአ እንደገለጹት የበረሃ አንበጣ መንጋው ከግንቦት 4/2012 ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጪ ምንዛሬ ክምችትን ለመጨመር፣ ለዕዳ ስረዛና አደረጃጀትን ለመቀየር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጪ ምንዛሬ ክምችትን ለመጨመር እንዲሁም ለዕዳ ስረዛ እና አደረጃጀትን ለመቀየር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የብሔራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ በዛሬው እለት መካሄዱን ጠቅላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለ26 ዓመታት ሽሽት ላይ የነበረ የሩዋንዳ ዘር ፍጅት ወንጀል ተጠርጠጣሪ ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ26 ዓመታት ሽሽት ላይ የነበረ የሩዋንዳ ዘር ፍጅት ወንጀል ተጠርጠጣሪ ፍሊሸን ካጉባ ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ። ለሚሊሽያዎች ገንዘብ በመስጠት 800 ሺህ ያክል ሰዎች እንዲሞቱ ምክንያት ሆኗል በሚል ወንጀል የተጠረጠረው…
ቴክ ኤጀንሲው ከ6 ሜትር ርቀት በሁለት ቋንቋ መረጃን የሚሰጥ ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ማጽጃ ማሳሪያ ጥቅም ላይ አዋለ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንፎሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከ6 ሜትር ርቀት በሁለት ቋንቋ መረጃን የሚሰጥ ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ማጽጃ ማሳሪያ ጥቅም ላይ አዋለ። የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚረዳ መረጃን የሚሰጥና ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ማጽጃ ማሳሪያ ጥቅም…
Uncategorized ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 19 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 44 የላብራቶሪ 19 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። የጤና ሚኒስቴር ባወጣው የ24 ሰዓታት እለታዊ መግለጫ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 306 መድረሱን አስታውቋል። ቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አምባሳደር ዑመር ባሕር ማኔስ ከተመራው ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የታላቁ ሕዳሴ ግድብ፣ የድንበር ማካለል፣ የኢትዮ ሱዳን የኢኮኖሚ ትሥሥርን ማጠናከር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በ790 ሚሊየን ብር የተገነባው የቃሊቲ የአውቶብስ ዴፖ ተመረቀ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ790 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቃሊቲ የአውቶብስ ዴፖ ዛሬ ተመረቀ። የአውቶብስ ዴፖውን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በይፋ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። 5 ነጥብ 2 ሄክታር ስፋት ያለው የቃሊቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለቤት ተከራዮች በግንቦት ወር ክፍያ ላይ የ50 በመቶ ቅናሽ አደረገ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለ18 ሺህ 153 የቤት ተከራዮች በድጋሚ በግንቦት ወር ክፍያ ላይ የ50 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ይህንንም ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል…