Fana: At a Speed of Life!

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ቢሊዮን ብር የሚገመት ምርት ልታጣ ትችላለች- ጥናት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሺኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የሚገመት የምርት መቀነስ ወይም የምርት እጦት ሊያጋጥማት እንደሚችል በወረርሺኙ ምጣኔ ኃብታዊ ተጽዕኖ ላይ የተካሄደ ጥናት አመለከተ። በሳይንስና…

የሲዳማ ዘመን መለወጫ በቤት ታስቦ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፊቼ ጫምባላላ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በአደባባይ እንዳይከበር የሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ወሰኑ። የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በወቅቱ የተከሰተውን የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ከግምት በማስገባት በቤት ታስቦ እንደሚዋል…

በኢትዮጵያ የሳተላይት ማዕከል መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሳተላይት ማዕከል መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተፈራርመውታል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር…

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት በምትዋሰንቸው ድንበሮች ተጨማሪ አምስት ኬላዎችን ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በምትዋሰንቸው ድንበሮች ተጨማሪ አምስት ኬላዎች በ1 ወር ውስጥ ልትከፍት ነው። ኬላዎቹ የሚከፈቱት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሲባል ቁጥጥሩን አመች ለማድረግ መሆኑን የኢምግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ…

የአውሮፓ ህብረት ሃገራት ድንበሮቻቸውን ለጎብኝዎች ክፍት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ሃገራት ድንበሮቻቸውን ለጎብኝዎች ክፍት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ። የህብረቱ ስራ አስፈጻሚ የአውሮፓ ሃገራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የዘጉትን ድንበር ለመጭው የአውሮፓውያን የበጋ ወቅት ለጎብኝዎች ክፍት በማድረግ አመታዊውን…

ማህበሩ ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮቪድ 19 መከላከያ ግብዓቶችን ለሆስፒታሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮቪድ 19 መከላከያ ግብዓቶችን በሀገሪቱ ለሚገኙ 54 ሆስፒታሎች በማሰራጨቱን የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር አስታወቀ።   ማህበሩ 28ኛ አመት የምስረታ በዓሉን በሀዋሳ ለማክበር ይዞት…

የቤተ ክርስቲያኗ የቴክኒክ ባለሙያዎች ከከተማ አስተዳደሩ ኃላፊዎች ጋር በመስቀል አደባባይ እና ጃን ሜዳ ጉዳይ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቴክኒክ ባለሙያዎች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኃላፊዎች ጋር በመሆን መስቀል አደባባይ እና ጃን ሜዳን በሚመለከት ምክክር አድረጉ። ምክክራቸውን አጠናቀው ፕሮጀክቶቹን በተመለከተ ከስምምነት ላይ…

አቶ ገዱ ከአየርላንድ የውጭ ጉዳይና ንግድ ሚኒስትር ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአየርላንድ የውጭና ንግድ ሚኒስትር ሳይመን ኮቪኒይ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ የሁለቱን ሃገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከርና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት…