ጠ/ሚ ዐቢይ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ተካሄደ።
በውይይቱ ላይ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ የግብርና ሚኒስቴር ማብራሪያ ያቀረበ ሲሆን…