Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ መንግስት ያስቀመጠውን የክፍያ መመሪያ ለተላለፉ 21 የግል ትምህርት ቤቶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት ያስቀመጠውን የክፍያ መመሪያ ለተላለፉ 21 የግል ትምህርት ቤቶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ስራ…

ሁላችንም የጋራ ጠላት ተጋፍጠናል፤ ለየግል በሚደረግ ትግል ቫይረሱን ማሸነፍ አይቻልም- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትብብር እንጂ በግል በሚደረግ ትግል የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ -19) ማሸነፍ እንደማይቻል ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ ትብብርን በማስመልከት ባቀረበው ጥሪ በማስመልከት…

የዋይት ሃውስ ሰራተኞች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ተቋሙ ሰራተኞቹ ላይ የፊት ማስክ የመጠቀም ግዴታ ጣለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩናይትድ ስቴትስ በሁለት የዋይት ሃውስ ሰራተኞች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ተቋሙ ሰራተኞቹ ላይ የፊት ማስክ የመጠቀም ግዴታ ጣለ። ዋይት ሃውስ እንዳስታወቀው የትኛውም ሰራተኛ ወንበሩ ላይ ሲቀመጥ ካልሆነ በስተቀር በየትኛውም እንቅስቃሴው…

ለኮሮናቫይረስ ክትባት ማፈላለግ ስራ የሚደረጉ ድጋፎች እንዲጠናከሩ የዓለም ጤና ድርጅት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባት የማፈላለግ ስራውን ለማፋጠን የሚደረጉ ድጋፎች እንዲጠናከሩ የዓለም ጤና ድርጅት ጥሪ አቀረበ። ከ7 እስከ 8 የሚሆኑ የተለያዩ አይነት ክትባቶች ተመርጠው እየተሰራባቸው መሆኑንም የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር…

ደቡብ ኮርያ ለኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ የህክምና ቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ኮርያ መንግሥት ከሀገሪቱ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውሉ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገች። ድጋፉ 28 ሺህ 33 የመመርመሪያ ኪቶች፣ 150 ሺህ 400 የፊት ጭንብል፣ 60 ሺህ ዶላር የሚያወጣ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልበርግ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸው ኖርዌይ ከኢትዮጵያ ጎን መቆሟን እና ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል እንደገለጹላቸው በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል። ጠቅላይ…

አየር መንገዱ ለሱዳን እና ሶማሊያ 10 ሺህ ኪሎ ግራም የህክምና ቁሳቁሶችን አጓጓዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሱዳን እና ሶማሊያ የኮቪድ19 የህክምና ቁሳቁሶችን አጓጓዘ። አየር መንገዱ 7 ሺህ ኪሎ ግራም የህክምና ቁሳቁስ ለሱዳን እንዲሁም 3 ሺህ ኪሎ ግራም የህክምና ቁሳቁስ ደግሞ ለሶማሊያ አጓጉዟል። የህክምና ቁሳቁሶቹ…