አይነ ስውር ተማሪዎች ትምህርታቸውን በተሻለ ሁኔታ መከታተል እንዲችሉ የሚያግዝ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አይነ ስውር ተማሪዎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ትምህርታቸውን በተሻለ ሁኔታ መከታተል እንዲችሉ የሚያግዝ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ።
የድጋፍ ስምምነቱ በተስማሚ ቴክኖሎጂ ማዕከል ለአይነ ስውራን እና በትምህርት ሚኒስቴር መካከል ተፈርሟል።…