የዜና ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ የሴቶች ጥቃት ከመቼው ጊዜ በላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈፀመ ነው Tibebu Kebede May 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=uLtwg1TRBQI&feature=youtu.be
ዙሪያ መለስ የሀገራችን የትምህርት ሁኔታ አሁን ምን ላይ ነው Tibebu Kebede May 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=IQEyf2kj5mc
የሀገር ውስጥ ዜና ጉባዔው ከምክር ቤቱ በቀረበለት ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸው አካላት አስተያየት እንዲያቀርቡ ጥሪ አደረገ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበለት ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸውን ተቋማት እና ባለሙያዎች አስተያየት እንዲያቀርቡ ጥሪ አድርጓል። ጉባዔው ባለሙያዎች/ተቋማት የሚሰሙበትን መድረክ ማዘጋጀቱንም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ሀገራት አግደውት የነበረውን መደበኛ እንቅስቃሴን ቀስ እያሉ መፍቀዳቸውን ተከትሎ በሀገራቱ ብስክሌቶች ተፈላጊ እየሆኑ መጥተዋል Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የአውሮፓ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አግደውት የነበረውን መደበኛ እንቅስቃሴን ቀስ እያሉ መፍቀዳቸውን ተከትሎ በሀገራቱ ብስክሌቶች ተፈላጊ እየሆኑ መጥተዋል። በብሪታኒያ፣ ፈረንሳይና ኔዘርላንድስ የ10 ሺዎችን ህይወት የቀጠፈው የኮሮና…
ፋና 90 የትራንስፖርት ዘርፉና የኮሮና ቫይረስ ጥንቃቄ በአዲስ አበባ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=61Lva7aa6KM
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የሁለቱን ሃገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ማጠናከር፣ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን በትብብር ለመግታት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ የካቢኔ አባላት ከሽሮሜዳ-ቁስቋም እየተሰራ ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት ጎበኙ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ እና የካቢኔ አባላት ከሽሮሜዳ-ቁስቋም እየተሰራ ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት ጎበኙ፡፡ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በጉብኙቱ ወቅት እንደገለጹት ልማት የሁሉንም ጥረት፤የሁሉንም ብርታት የሚጠይቅ ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎንደር ዞን በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 289 የቱርክ ሽጉጥ እና 2 ባለአንድ እግር ክላሽ ተያዘ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)መነሻውን መተማ ወረዳ ኮኪት ቀበሌ ያደረገው መኪና ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ ሲንቀሳቀስ ተያዘ። ህገ ወጥ የጦር መሳሪውን የያዘው አይሱዚ የጭነት መኪና ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ እና ጥይት በመጫን በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 12 ሰዓት ገንዳዉኃ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 764 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 11 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 764 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 11 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥ 10 ወንዶች እና አንድ ሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሞጆ ደረቅ ወደብና ተርሚናል የኮሮና ቫይረስ ልየታና ምርመራ ተጀመረ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወጪና ገቢ ዕቃዎች በሚስተናገድበት የሞጆ ደረቅ ወደብ የኮሮና ቫይረስ ልየታና ምርመራ መጀመሩን በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። ድንበር አቋራጭ የከባድ ተሽከርካሪ ሾፌሮች፣ አስመጪና ላኪዎች፣…