ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ ዓረቢያ በተጨማሪ እሴት ታክስ ላይ ሶስት እጥፍ ጭማሪ ልታደርግ ነው Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ በኮሮና ቫይረስ የተጎዳውን ኢኮኖሚ ለመደገፍ በተጨማሪ እሴት ታክስ ላይ ሶስት እጥፍ ጭማሪ እንደምታደርግ አስታወቀች። በዚህም የተጨማሪ እሴት ታክሱ ከሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ ከ5 በመቶ ወደ 15 በመቶ ከፍ ይላል ነው የተባለው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የታላቁን ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በመጭው ሐምሌ ወር የመጀመር እቅዷን ተግባራዊ እንደምታደርግ ገለፀች Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁን ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በመጭው ሐምሌ ወር የመጀመር እቅዷን ተግባራዊ እንደምታደርግ ገለፀች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመሩትና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የተሳተፉበት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን የመከላከል ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተሰራው ስራ የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው። ግምገማው የክልሉ ርእሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው እየተካሄደ ያለው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 20 ሰዎች ተገደሉ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 20 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። ጥቃቱ ቲላበሪ በተባለው ግዛት በሚገኙ የተለያዩ መንደሮች የተፈጸመ መሆኑንም ነው ባለስልጣናቱ ያስታወቁት። በአካባቢው የሚንቀሳቀሱትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዳግም ያገረሸው የደቡብ ኮሪያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ፈጥሯል Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዳግም እያንሰራራ መሆኑ ተነገረ። በሀገሪቱ ዛሬ ብቻ 35 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸው፤ በአጠቃላይ በ48 ሰዓታት ውስጥ በሀገሪቱ 69 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ነው የተገለፀው። አብዛኛዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ባለፉት 9 ወራት የመንገዶች ግንባታ ስራ አፈፃፀም 70 በመቶ ማሳካቱን ገለፀ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የ2012 በጀት አመት የ9 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ ገምግሟል፡፡ ባለፋት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የመደበኛ ስራዎች አፈጻጸም ፣ የማሻሻያ ስራዎች ክንውን ፣ የለውጥ ስራዎች አተገባበር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር የኮሮና ቫይረስ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede May 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። በዚህም በኢትዮ-ጅብቲ ኮሪደር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና ለመቀነስና ሎጂስትክሱን ለማሳለጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት…
የዜና ቪዲዮዎች በመዲናዋ ለችግር የተጋለጡ ከ40 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚደርግ መርሃግብር ይፋ ሆነ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EVv9REark3g&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ ከተማ ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ነዋሪዎች ለ3 ወር ዳቦ የማቅረብ መርሀግብር ተጀመረ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3_H71wiFu1A&feature=youtu.be