Author
Tibebu Kebede 8243 posts
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 16 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የአንድ ሰው ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2 ሺህ 383 የላብራቶሪ ምርመራ 16 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ቫይረሱ ተገኝቶባቸው በፅኑ ህክምና ላይ የነበሩ የ65 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪም ህይወታቸው…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የግብርናና የትምህርት ሚኒስቴሮች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የግብርና ሚኒስቴር እና የትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ።
በሀገሪቱ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ተከትሎ በቀረበው ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2 ሚሊዮን…
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ጠንካራ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የኮሮና ቫይረስን ከመከላከል አንፃር ጠንካራ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በከተማዋ የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት በአዳማ…
በኦሮሚያ ክልል በድምሩ ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 2 ሺህ 481 አርሶና አርብቶ አደሮች ወደ ኢንቨስተርነት ተሸጋገሩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 2 ሺህ 481 አርሶ እና አርብቶ አደሮች ወደ ኢንቨስተርነት ተሸጋገሩ።
የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት በሰበታ አርሶ እና አርብቶ አደሮቹን ወደ ኢንቨስተርነት የማሸጋገር ስነ ስርዓት ተካሂዷል።…
በደሴ ከተማ የሚገኘው የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል የኮቪድ19 ቫይረስ ተጠቂዎች የህክምና መስጫ እንዲሆን ተዘጋጀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የሚገኘው የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለደቡብ ወሎ ዞን እና ለደሴ ከተማ አስተዳደር የኮቪድ19 ቫይረስ ተጠቂዎች የህክምና መስጫ እንዲሆን ተዘጋጀ።
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተደረገውን የህክምና መስጫ ዝግጅት…
ማይክ ፖምፔዮ በቀጣዩ ሳምንት እስራኤልን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በቀጣዩ ሳምንት እስራኤልን ሊጎበኙ ነው።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው ጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የዌስት ባንክ የተወሰኑ ክፍሎችን ለመያዝ በሚያደርጉት ጥረት…
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየተሳተፉ ላሉ አርሶ አደሮችና አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየተሳተፉ ላሉ ግንባር ቀደም አርሶ አደሮችና አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት እውቅና ተሰጠ።
የእውቅና ስነስርዓቱ በጅማ ከተማ የተዘጋጀ ሲሆን፥ ከጅማ፣ ቡኖ በደሌና ኢሉ አባቦራ ዞኖች በቡና፣…
ኮቪድ -19 በዩናይትድ ስቴትስ የስራ አጦች ቁጥር በከፋ ሁኔታ እንዲያሻቅብ አድርጓል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮሮናቫይረስ ሀገሪቱ በበርካታ አስርት ዓመታት ውስጥ አይታው የማታውቀው የስራ አጥ ቁጥር እንዲኖራት አድርጓል።
ሀገሪቱ የቫይረሱን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ብላ እንቅስቃሴን በመገደቧ ብቻ ስራቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ መሆኑ…
አሜሪካ ኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ከ37 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርጋለች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ እስካሁን ከ37 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርጋለች።
ድጋፉ በዋናነት ኮቪድ19ኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችልና የማህበረሰቡን ተጋላጭነት ለመቀነስ እንዲሁም…